Tue Oct 24 2017 12:15:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 12:15:43 +03:00
parent c251d4e9a1
commit 883256c22e
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ከዚያም ጌታ እንዲህ አለ፤ "ቅንነት የሌለው ዳኛ የሚናገረውን ስሙ። \v 7 ታዲያ እግዚአብሔር ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹት ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? \v 8 ደግሞስ አይታገሣቸውምን? እላችኋለሁ በቶሎ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆን?"
\v 6 ከዚያም ጌታ እንዲህ አለ፤ "ቅንነት የሌለው ዳኛ የሚናገረውን ስሙ። \v 7 ታዲያ እግዚአብሔር ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹት ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? \v 8 ደግሞስ አይታገሣቸውምን? እላችኋለሁ በቶሎ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆን?"

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 ከዚያም ኢየሱስ ጻድቃን እንደሆኑ በራሳቸው ለሚመኩና ሌሎችንም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ተናገረ \v 10 "ሁለት ሰዎች ለመጸለይ ወደ ቤተ መቅደስ ሄዱ፤ አንዱ ፈሪሳዊ ሲሆን ሌላው ቀራጭ ነበረ።
\v 9 ከዚያም ኢየሱስ ጻድቃን እንደ ሆኑ በራሳቸው ለሚመኩና ሌሎችንም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ተናገረ \v 10 "ሁለት ሰዎች ለመጸለይ ወደ ቤተ መቅደስ ሄዱ፤ አንዱ ፈሪሳዊ ሲሆን ሌላው ቀራጭ ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ፈሪሳዊውም በመንገድ ላይ ቆሞ እንዲህ ሲል በልቡ ጸለየ፤'እግዚአብሔር ሆይ፤እኔ ቀማኞች፤ጻድቃን ያልሆኑ፤አመንዝሮች እንደሆኑ እንደ ሌሎች ሰዎች፤ ወይም እንደዚህ ቀራጭ እንኳ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ። \v 12 እኔም በሳምንት ሁለት ጊዜ እጾማለሁ ከማገኘውም ሁሉ ዐሥራት አወጣለሁ።
\v 11 ፈሪሳዊው ቆሞ እንዲህ በማለት ስለ ራሱ ጸለየ፤ 'እግዚአብሔር ሆይ፤እኔ ቀማኞች፤ጻድቃን ያልሆኑ፤አመንዝሮች እንደሆኑ እንደ ሌሎች ሰዎች፤ ወይም እንደዚህ ቀራጭ እንኳ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ። \v 12 እኔም በሳምንት ሁለት ጊዜ እጾማለሁ ከማገኘውም ሁሉ ዐሥራት አወጣለሁ።

View File

@ -108,6 +108,8 @@
"17-32",
"17-34",
"18-01",
"18-03"
"18-03",
"18-06",
"18-09"
]
}