Tue Nov 21 2017 16:29:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-21 16:29:14 +03:00
parent 9c50158d4b
commit 85c1f11dca
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11 አባት ከሆናችሁት ከእናንተ ዓሣ ሲለምነው በዓሣ ፈንታ እባብ ወይም 12 ዕንቁላል ሲለምነው በዕንቁላሉ ፈንታ ጊንጥ የሚሰጠው ማን ነው? 13 ስለዚህ፣ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ፣ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን የምታውቁ ከሆነ፣ በሰማይ የሆነ አባታችሁ ለሚለምኑት መንፈስ ቅዱስን እንዴት አብልጦ አይሰጣቸውም?”
\v 11 \v 12 \v 13 11 አባት ከሆናችሁት ከእናንተ ዓሣ ሲለምነው በዓሣ ፈንታ እባብ ወይም 12 ዕንቁላል ሲለምነው በዕንቁላሉ ፈንታ ጊንጥ የሚሰጠው ማን ነው? 13 ስለዚህ፣ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ፣ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን የምታውቁ ከሆነ፣ በሰማይ የሚኖረው አባታችሁማ ለሚለምኑት መንፈስ ቅዱስን እንዴት አብልጦ አይሰጣቸውም?”

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 14 ኢየሱስ ከዚያ በኋላ ዲዳ የሚያደርገውን ጋኔን እያወጣ ነበር። ጋኔኑም በወጣ ጊዜ ዲዳው ሰውዬ ተናገረ፤ ሕዝቡም ተደነቁ 15 ነገር ግን ከሕዝቡ አንዳንዶቹ፦ “የአጋንንት አለቃ በሆነው በቡኤል ዜቡል አጋንንትን ያወጣል” አሉ።
\v 14 \v 15 14 በኋላ ኢየሱስ ጋኔን እያወጣ ነበር፤ እርሱም ድዳ ነበር። ጋኔኑም በወጣ ጊዜ ዲዳው ሰውዬ ተናገረ፤ ሕዝቡም ተደነቁ 15 ነገር ግን ከሕዝቡ አንዳንዶቹ፦ “የአጋንንት አለቃ በሆነው በቡኤል ዜቡል አጋንንትን ያወጣል” አሉ።

View File

@ -128,6 +128,7 @@
"11-03",
"11-05",
"11-09",
"11-11",
"13-01",
"13-04",
"13-06",