Thu Nov 02 2017 15:07:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 15:07:15 +03:00
parent 558ad11bba
commit 84bdc3eccd
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 \v 40 39-40 ኢየሱስን የጋበዘው ፈሪሳዊ ይህንን ባየ ጊዜ፣ " ይህ ሰው በእርግጥ ነቢይ ቢሆን ኖሮ እየነካችው ያለችው ሴት ምን ዓይነት ሴት እንደ ሆነች ባወቀም ነበር" ብሎ በልቡ ዐሰበ። ኢየሱስም መልሶ ለፈፊሳዊው እንዲህ አለው፦ “አንድ የምነግርህ ነገር አለኝ” አለው። ፈሪሳዊውም፦ “መምህር ሆይ፣ ተናገር” አለው።
\v 39 \v 40 39-40 ኢየሱስን የጋበዘው ፈሪሳዊ ይህንን ባየ ጊዜ፣ " ይህ ሰው በእርግጥ ነቢይ ቢሆን ኖሮ እየነካችው ያለችው ሴት ምን ዓይነት ሴት እንደ ሆነች ባወቀም ነበር" ብሎ በልቡ ዐሰበ። ኢየሱስም መልሶ ፈሪሳዊውን፣ “አንድ የምነግርህ ነገር አለኝ” አለው። ፈሪሳዊውም፣ “መምህር ሆይ፣ ተናገር” አለው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 \v 42 \v 43 41-43 ኢየሱስም “አንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት፣ አንደኛው የአምስት መቶ ዲናር ሌላኛው ደግሞ የሃምሳ ዲናር ዕዳ ነበረባቸው፤ የሚከፍሉት ስላልነበራቸው ሁለቱንም ዕዳቸውን ማራቸው። ስለዚህ ዕዳቸው ከተማረላቸው ከእነዚህ ከሁለቱ ማንኛቸው አብዳሪውን የበለጠ የሚወደው ይመስልሃል? አለው። ስምዖንም መልሶ፦ “ብዙ የተተወለት ይመስለኛል” አለው። ኢየሱስም፦ “በትክክል መልሰሃል” አለው።
\v 41 \v 42 \v 43 41-43 ኢየሱስ፣ “አንድ አበዳሪ ገንዘብ የተበደሩ ሁለት ሰዎች ነበሩት፣ አንደኛው የአምስት መቶ ዲናር ሌላኛው ደግሞ የሃምሳ ዲናር ዕዳ ነበረባቸው፤ የሚከፍሉት ስላልነበራቸው ሁለቱንም ዕዳቸውን ማራቸው። ስለዚህ ዕዳቸው ከተማረላቸው ከእነዚህ ከሁለቱ ማንኛቸው አብዳሪውን የበለጠ የሚወደው ይመስልሃል? አለው። ስምዖንም መልሶ፦ “ብዙ የተተወለት ይመስለኛል” አለው። ኢየሱስም፦ “በትክክል መልሰሃል” አለው።

View File

@ -51,6 +51,7 @@
"07-31",
"07-33",
"07-36",
"07-39",
"13-01",
"13-04",
"13-06",