Tue Oct 31 2017 10:26:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-31 10:26:09 +03:00
parent 55a44b92cc
commit 80a9e15622
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 በዚያው ሰዓት ተነሥተው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። ዐሥራ አንዱና ከእነርሱ ጋር የነበሩትም ተሰብስበው እንዲህ እያሉ አገኟቸው፤ \v 34 “ጌታ በእርግጥ ተነሥቷል፣ ለስምዖንም ታይቷል።” \v 35 ከዚያም በመንገድ ላይ የሆነውን ነገርና ኢየሱስ በማዕድ እንጀራን በሚቆርስበት ጊዜ እንዴት እንደታያቸው ተናገሩ።
\v 33 በዚያው ሰዓት ተነሥተው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። ዐሥራ አንዱና ከእነርሱ ጋር የነበሩትም ተሰብስበው እንዲህ እያሉ አገኟቸው፤ \v 34 “ጌታ በእርግጥ ተነሥቷል፣ ለስምዖንም ታይቷል።” \v 35 ከዚያም በመንገድ ላይ የሆነውን ነገርና ኢየሱስ በማዕድ እንጀራን በሚቈርስበት ጊዜ እንዴት እንደ ታያቸው ተናገሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 እነዚህን ነገሮች እየተናገሩ እያሉ ኢየሱስ ራሱ በመካከላቸው ቆሞ “ሰላም ለእናንተ ይሁን" አላቸው። \v 37 እነርሱም ስለተሸበሩና በፍርሃት ስለተዋጡ መንፈስ ያዩ መሰላቸው።
\v 36 እነዚህን ነገሮች እየተናገሩ እያሉ ኢየሱስ ራሱ በመካከላቸው ቆሞ “ሰላም ለእናንተ ይሁን" አላቸው። \v 37 እነርሱም ስለ ተሸበሩና በፍርሃት ስለ ተዋጡ መንፈስ ያዩ መሰላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 38 ኢየሱስ፣ “ለምን ትጨነቃላችሁ? ለምንስ በልባችሁ ጥያቄዎች ይነሣሉ? \v 39 እኔው ራሴ ስለ መሆኔ እጆቼንና እግሮቼን እዩ። ንኩና እዩኝ። በእኔ እንደምታዩት መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውም" አላቸው። \v 40 ይህን ተናግሮ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው።
\v 38 ኢየሱስ፣ “ለምን ትጨነቃላችሁ? ለምንስ በልባችሁ ጥያቄዎች ይነሣሉ? \v 39 እኔው ራሴ ስለ መሆኔ እጆቼንና እግሮቼን እዩ። ንኩና እዩኝ። በእኔ እንደምታዩት መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውም" አላቸው። \v 40 ይህን ተናግሮ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው።

View File

@ -251,6 +251,8 @@
"24-22",
"24-25",
"24-28",
"24-30"
"24-30",
"24-33",
"24-36"
]
}