Mon Oct 23 2017 14:12:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 14:12:17 +03:00
parent fa2a40787a
commit 7b9c1294bc
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 የቤቱ ጌታ በሩን ይዘጋል፤ እናንተም በደጅ ቆማችሁ፤ አንኳኩታችሁ፣ 'ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ እንድንገባ ክፈትልን' ትላላችሁ፡፡ እርሱ መልሶ 'ከየት ነው የመጣችሁት? እኔ አላውቃችሁም' ይላችኋል፡፡ \v 26 ከዚያም እናንተ፣ 'ጌታ ሆይ፣ ከአንተ ጋር አብረን በልተናል፤ አብረንም ጠጥተናል፤ በአደባባዮቻችንም አስተምረሃል' ትላላችሁ፡፡ \v 27 እርሱ ግን እንዲህ ይመልሳል፤ ' ከየት እንደ መጣችሁ አላውቅም ፤ እናንተ አመጸኞች ከእኔ ራቁ እላችዋለሁ፡፡'
\v 25 የቤቱ ጌታ በሩን ይዘጋል፤ እናንተም በደጅ ቆማችሁ፤ አንኳኩታችሁ፣ 'ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ እንድንገባ ክፈትልን' ትላላችሁ፡፡ እርሱ መልሶ 'ከየት ነው የመጣችሁት? እኔ አላውቃችሁም' ይላችኋል፡፡ \v 26 ከዚያም እናንተ፣ 'ጌታ ሆይ፣ ከአንተ ጋር አብረን በልተናል፤ አብረንም ጠጥተናል፤ በአደባባዮቻችንም አስተምረሃል' ትላላችሁ፡፡ \v 27 እርሱ ግን እንዲህ ይመልሳል፤ ' ከየት እንደ መጣችሁ አላውቅም ፤ እናንተ ዐመፀኞች ከእኔ ራቁ እላችኋለሁ፡፡'

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 በእግዚአብሔር መንግሥት አብራሃን፤ይስሐቅን፤ ያዕቆብን፤ ነቢያትንም ስታዩ፤ እናንተ ግን በውጪ ትጣላላችሁ ከዚያም ሶለቅና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡ \v 29 ብዙ ሰዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ፤ከሰሜንና ከደቡብ መጥተው በእግዚአብሔር መንግሥት ማእድ ላይ ተቀምጠው ይደሰታሉ፡፡ \v 30 ስለዚህም ኋለኞች ፊተኞች፤ ፊተኞችም ኋለኞች ይህን እወቁ፡፡
\v 28 በእግዚአብሔር መንግሥት አብርሃምን፤ይስሐቅን፤ ያዕቆብን፤ ነቢያትንም በምታዩበት ጊዜ፤ እናንተ ግን በውጪ ትጣላላችሁ ከዚያም ሶለቅና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡ \v 29 ብዙ ሰዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ፤ከሰሜንና ከደቡብ መጥተው በእግዚአብሔር መንግሥት ማእድ ላይ ተቀምጠው ይደሰታሉ፡፡ \v 30 ስለዚህም ኋለኞች ፊተኞች፤ ፊተኞችም ኋለኞች ይህን እወቁ፡፡

View File

@ -47,6 +47,7 @@
"13-17",
"13-18",
"13-20",
"13-22"
"13-22",
"13-25"
]
}