Thu Oct 26 2017 15:52:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:52:12 +03:00
parent 62dca697e5
commit 7b616790cc
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 ነገር ግን ሙታን ስለመነሣታቸው ሙሴ እንኳ በቁጥቋጦው ስፍራ፣ጌታን የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክና የያዕቆብ አምላክ ብሎ በመጥራቱ አሳይቷል። \v 38 አሁን እርሱ የሕያዋን እንጂ የሙታን አምላክ አይደለም ምክንያቱም ለእርሱ ሁሉም ሕያዋን ናቸው።"
\v 37 ነገር ግን ሙታን ስለ መነሣታቸው ሙሴ እንኳ በቊጥቋጦው ስፍራ፣ጌታን የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክና የያዕቆብ አምላክ ብሎ በመጥራቱ አሳይቷል። \v 38 አሁን እርሱ የሕያዋን እንጂ የሙታን አምላክ አይደለም ምክንያቱም ለእርሱ ሁሉም ሕያዋን ናቸው።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 ከሕግ መምህራን አንዳንዶች "መምህር ሆይ፥ ጥሩ አድርገህ መልሰሃል" አሉት። \v 40 ደግሞም ተጨማሪ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ማንም አልደፈሩም።
\v 39 ከሕግ መምህራን አንዳንዶች፣ "መምህር ሆይ፣ ጥሩ አድርገህ መልሰሃል" አሉት። \v 40 ደግሞም ተጨማሪ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ማንም አልደፈሩም።

View File

@ -1 +1,2 @@
\v 41 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፥ "እንግዲህ ሰዎች ክርስቶስን የዳዊት ልጅ ነው የሚሉት እንዴት ነው? \v 42 ዳዊት ራሱ በመዝሙራት ጌታ፥ ለጌታዬ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ \v 43 እስከማደርግልህ ድረስ 'በቀኜ ተቀመጥ' ይላል። \v 44 ስለዚህ ዳዊት ክርስቶስን ጌታ ይለዋል፣ታዲያ የዳዊት ልጅ እንዴት ይሆናል?"
\v 41 ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፣ "እንግዲህ ሰዎች ክርስቶስን የዳዊት ልጅ ነው የሚሉት እንዴት ነው?
\v 42 ዳዊት ራሱ በመዝሙራት ጌታ፥ ለጌታዬ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ \v 43 እስከማደርግልህ ድረስ 'በቀኜ ተቀመጥ' ይላል። \v 44 ስለዚህ ዳዊት ክርስቶስን ጌታ ይለዋል፣ታዲያ የዳዊት ልጅ እንዴት ይሆናል?"

View File

@ -161,6 +161,8 @@
"20-25",
"20-27",
"20-29",
"20-34"
"20-34",
"20-37",
"20-39"
]
}