diff --git a/01/11.txt b/01/11.txt new file mode 100644 index 0000000..04306a9 --- /dev/null +++ b/01/11.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 11 በዚህን ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ተገለጠለትና በዕጣኑ መሠዊያ በስተቀኝ ቆመ፡፡ \v 12 ዘካርያስ በተመለከተው ጊዜ ደነገጠ፣ ፍርሃትም በእርሱ ላይ ወደቀ፡፡ \v 13 ነገር ግን መልአኩ፣ “ጸሎትህ ተሰምቶአልና ዘካርያስ ሆይ፣ አትፍራ፡፡ ሚስትህ ኤልሳቤጥ ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፤ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 57e3836..ed698e4 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -40,6 +40,7 @@ "01-01", "01-05", "01-08", + "01-11", "07-01", "07-02", "07-06",