Thu Dec 07 2017 16:53:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 16:53:15 +03:00
parent 80dca66dc8
commit 776d2a76bb
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
05/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 27 እነዚህ ነገሮች ከሆኑ በኋላ፣ ኢየሱስ ከዚያ ወጥቶ በቀረጥ መሰብሰቢያው ስፍራ ተቀምጦ የነበረውን ሌዊ የተባለውን ቀረጥ ሰብሳቢ ተመለከተ፡፡ እርሱንም፣ “ተከተለኝ” አለው፡፡ \v 28 ስለዚህ ሌዊ ሁሉንም ትቶ ተነስቶ ተከተለው፡፡

1
05/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 ከዚያ በኋላ፣ ሌዊ በቤቱ ለኢየሱስ ታላቅ ግብዣ አደረገለት፣ በዚያም ብዙ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና በማዕድ ቀርበው ከእነርሱ ጋር የሚመገቡ ሌሎች ሰዎችም ነበሩ፡፡ \v 30 30. ነገር ግን ፈሪሳውያንና ጻፎቻቸው በደቀመዛሙርቱ ላይ፣ “ከቀረጥ ሰብሳቢዎችና ከሌሎች ኃጢአተኛ ሰዎች ጋር ለምን ትበላላችሁ ትጠጣላችሁም?” እያሉ ያጉረመርሙባቸው ነበር፡፡ \v 31 31. ኢየሱስም እንደዚህ በማለት መለሰላቸው፣ “በመልካም ጤንነት ላይ ያሉ ሐኪም አያስፈልጋቸውም፣ ሐኪም የሚያስፈልጋቸው የታመሙ ብቻ ናቸው፡፡ \v 32 32. እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ለንሰሐ ለመጥራት ሳይሆን ኃጢአተኞችን ወደ ንሰሐ ለመጥራት ነው፡፡”

View File

@ -134,6 +134,7 @@
"05-20",
"05-22",
"05-25",
"05-27",
"07-01",
"07-02",
"07-06",