Mon Oct 23 2017 16:08:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 16:08:18 +03:00
parent 90fa2ee6c9
commit 76eef30f70
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ወይስ ዐሥር የብር ሳንቲሞች ያላት ሴት ከዐሥሩ አንዱ ቢጠፋበት፣ እስከምታገኛው ድረስ መብራት አብርታ፣ ቤቷንም ሁሉ ጠርጋ በትጋት የማትፈልግ ሴት ማን ናት? \v 9 ባገኘችም ጊዜ ወዳጆቿንና ጎረቤቶቿን ሁሉ በአንድነት ጠርታ፣ 'የጠፋብኝን የብር ሳንቲሜን አግኝቻለሁና ኑ ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ" ትላቸዋለች። \v 10 "እንደዚሁም ንስሓ በሚገባ በአንድ ኅጢአተኛ በእግዚአብሔር መላአክት ፊት ታላቅ ደስታ እንደሚሆን እነግራችኋለሁ።"
\v 8 ወይስ ዐሥር የብር ሳንቲሞች ያላት ሴት ከዐሥሩ አንዱ ቢጠፋበት፣ እስከምታገኛው ድረስ መብራት አብርታ፣ ቤቷንም ሁሉ ጠርጋ በትጋት የማትፈልግ ሴት ማን ናት? \v 9 ባገኘችም ጊዜ ወዳጆቿንና ጎረቤቶቿን ሁሉ በአንድነት ጠርታ፣ 'የጠፋብኝን የብር ሳንቲሜን አግኝቻለሁና ኑ ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ' ትላቸዋለች። \v 10 "እንደዚሁም ንስሓ በሚገባ በአንድ ኅጢአተኛ በእግዚአብሔር መላአክት ፊት ታላቅ ደስታ እንደሚሆን እነግራችኋለሁ።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ "አንድ ሰው ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ \v 12 ታናሹ ልጅም አባቱን፦ 'አባቴ ሆይ በኋላ ከሀብትህ ከሚደርሰኝ ድርሻዬን ስጠኝ አለው' አባቱም ሀብቱን ለሁለቱም ልጆቹ አካፈላቸው።
\v 11 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ አለ፣ "አንድ ሰው ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ \v 12 ታናሹ ልጅም አባቱን፣ 'አባቴ ሆይ፣ በኋላ ከሀብትህ ከሚደርሰኝ ድርሻዬን ስጠኝ' አለው። አባቱም ሀብቱን ለሁለቱም ልጆቹ አካፈላቸው።

View File

@ -66,6 +66,8 @@
"14-34",
"15-01",
"15-03",
"15-06"
"15-06",
"15-08",
"15-11"
]
}