Tue Nov 07 2017 15:33:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 15:33:23 +03:00
parent cdd837057a
commit 760f7b386e
4 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20 “እናንተ ግን እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። ጴጥሮስ፣ “አንተ ከእግዚአብሔር የመጣህ ክርስቶስ ነህ” ብሎ መለሰ። 21 ነገር ግን ኢየሱስ ይህን ለማንም እንዳይነግሩ በማስጠንቀቅ አዘዛቸው። 22 በተጨማሪም የሰው ልጅ ብዙ መከራ መቀበል እንደሚገባው በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በሕግ መምሕራን ተቀባይነት እንደማያግ እንደሚናቅ እንደሚሞትና በሦስተኛው ቀን ከሙታን እንደሚነሣ በቅድሚያ አስታወቃቸው።
\v 20 \v 21 \v 22 20 “እናንተ ግን እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። ጴጥሮስ፣ “አንተ ከእግዚአብሔር የመጣህ ክርስቶስ ነህ” ብሎ መለሰ። 21 ነገር ግን ኢየሱስ ይህን ለማንም እንዳይነግሩ በማስጠንቀቅ አዘዛቸው። 22 በተጨማሪም የሰው ልጅ ብዙ መከራ መቀበል እንደሚገባው በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በሕግ መምሕራን ተቀባይነት እንደማያገኝ፣ እንደሚሞትና በሦስተኛው ቀን ከሙታን እንደሚነሣ በቅድሚያ አስታወቃቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 ለእነርሱ ለሁላቸውም እንደዚህ አላቸው፦ እኔን መከተል የሚፈልግ ራሱን ይካድ ዕለት ዕለትም መስቀሉን ተሸክሞ ይከተኝ። 24 ሕይወቱን ሊያድን ጥረት የሚያደርግ ሰው ካለ ያጠፋታል፣ ስለ እኔ ብሎ ሕይወቱን የሚጥል ደግሞ ያድናታል። 25 አንድ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ የራሱን ሕይወት ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?
\v 23 \v 24 \v 25 23 ለሁሉም እንዲህ አላቸው፤ "እኔን መከተል የሚፈልግ ራሱን ይካድ ዕለት ዕለትም መስቀሉን ተሸክሞ ይከተኝ። 24 ሕይወቱን ሊያድን ጥረት የሚያደርግ ሰው ካለ ያጠፋታል፣ ስለ እኔ ብሎ ሕይወቱን የሚጥል ደግሞ ያድናታል። 25 አንድ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ የራሱን ሕይወት ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 26 በእኔና በተናገርሁት የሚያፍርብኝ ማንም ቢኖር የሰው ልጅ በራሱ በአባቱ እንዲሁም በቅዱሳን መላእክት ክብር በሚመጣበት ጊዜ ያፍርበታል። 27 እኔ ግን በእርግጥ እነግራችኋለሁ እዚህ ከቆማችሁት አንዳንዶቻችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እስከምታዩ ድረስ ሞትን አትቀምሱም።
\v 26 \v 27 26 በእኔና በቃ የሚያፍርብኝ ማንም ቢኖር የሰው ልጅ በራሱ በአባቱ እንዲሁም በቅዱሳን መላእክት ክብር በሚመጣበት ጊዜ ያፍርበታል። 27 እኔ ግን በእርግጥ እነግራችኋለሁ እዚህ ከቆማችሁት አንዳንዶቻችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እስከምታዩ ድረስ ሞትን አትቀምሱም።

View File

@ -88,6 +88,8 @@
"09-12",
"09-15",
"09-18",
"09-20",
"09-23",
"13-01",
"13-04",
"13-06",