diff --git a/13/12.txt b/13/12.txt index 5204bb8..be2be60 100644 --- a/13/12.txt +++ b/13/12.txt @@ -1 +1 @@ -\v 12 ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና፣ "ተነሺና ከበሽታሽ ተፈወሺ" አላትና \v 13 በእጁ ደሰሳት ወዲያውኑም ቀጥ ብላ ቆመች፤ እግዚአብሔርንም \v 14 አመሰገነች፡፡ ነገር ግን የምኩራብም አለቃ በሰንበት በመፈወሷ ተቆጣና ለሕዝቡ እንዲህ አለ፡- ‹‹ከሳምንቱ ቀናት ሥራ የሚሠራባቸው ስድስት ቀናት አሉ ሄዳችሁ በእነዚያ ቀናት ተፈወሱ እንጂ በሰንበት ቀን አይሆንም አላቸው፡፡›› \ No newline at end of file +\v 12 ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና፣ "ተነሺና ከበሽታሽ ተፈወሺ" አላት። \v 13 በእጁ ዳሰሳት፣ ወዲያውኑም ቀጥ ብላ ቆመች፤ እግዚአብሔርንም \v 14 አመሰገነች፡፡ የምኲራቡ አለቃ በሰንበት በመፈወሷ ተቆጣና ለሕዝቡ እንዲህ አለ፡- ‹‹ከሳምንቱ ቀናት ሥራ የሚሠራባቸው ስድስት ቀናት አሉ ሄዳችሁ በእነዚያ ቀናት ተፈወሱ እንጂ በሰንበት ቀን አይሆንም አላቸው፡፡›› \ No newline at end of file