Thu Nov 02 2017 14:45:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 14:45:14 +03:00
parent 85f776817e
commit 7048f47322
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 \v 20 18-20 የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ አወሩለት። ከዚያም ዮሐንስ፣ “የምትመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” ብለው እንዲጠይቁት ከእነርሱ ሁለቱን ወደ ኢየሱስ ላካቸው። ሰዎቹም ወደ ኢየሱስ ቀርበው፣ " 'የምትመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌ እንጠብቅ?' ብለን እንድንጠይቅህ መጥምቁ ዮሐንስ ልኮናል የላኩትን ጥያቄ አቀረቡለት
\v 18 \v 19 \v 20 18-20 የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ አወሩለት። ከዚያም ዮሐንስ፣ “የምትመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” ብለው እንዲጠይቁት ከእነርሱ ሁለቱን ወደ ኢየሱስ ላካቸው። ሰዎቹም ወደ ኢየሱስ ቀርበው፣ " 'የምትመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌ እንጠብቅ?' ብለን እንድንጠይቅህ መጥምቁ ዮሐንስ ልኮናል" አሉ

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 21-23 ይህንን ጥያቄ ባቀረቡለት ሰዓት ኢየሱስ ብዙ ሰዎችን ከተለያዩ ደዌዎች ፈወሳቸው፣ በአጋንንት የተያዙትንም ነፃ አወጣ፣ ዐይነ ስውራንም ማየት እንዲችሉ አደረጋቸው። ኢየሱስም ለመልእክተኞቹ “ወደ ዮሐንስ ዘንድ ተመልሳችሁ ሂዱና ያያችሁትንና የሰማችሁትን እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፦ ዐይነ ስውራን ማየት፣ ሽባዎች መራመድ፣ ለምጻሞች መንጻት፣ ደንቆሮዎች መስማት፣ ሙታን ሕይወት መዝራት ችለዋል፣ ለድሆችም ወንጌል እየተሰበከ ነው፣ በማደርጋቸው ነገሮች በእኔ ሳይሰናከል በእምነቱ የሚጸና ሰው የተመሰገነ ነው” አላቸው።
\v 21 \v 22 \v 23 21-23 ሰዓት ኢየሱስ ብዙ ሰዎችን ከተለያዩ ደዌዎች ፈወሳቸው፣ በአጋንንት የተያዙትንም ነፃ አወጣ፣ ዐይነ ስውራንም ማየት እንዲችሉ አደረጋቸው። ኢየሱስም ለመልእክተኞቹ “ወደ ዮሐንስ ዘንድ ተመልሳችሁ ሂዱና ያያችሁትንና የሰማችሁትን እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፦ ዐይነ ስውራን ማየት፣ ሽባዎች መራመድ፣ ለምጻሞች መንጻት፣ ደንቆሮዎች መስማት፣ ሙታን ሕይወት መዝራት ችለዋል፣ ለድሆችም ወንጌል እየተሰበከ ነው፣ በማደርጋቸው ነገሮች በእኔ ሳይሰናከል በእምነቱ የሚጸና ሰው የተመሰገነ ነው” አላቸው።

View File

@ -43,6 +43,7 @@
"07-09",
"07-11",
"07-16",
"07-18",
"13-01",
"13-04",
"13-06",