Wed Nov 22 2017 09:11:45 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
64a00e9937
commit
6a8a86f502
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 16 \v 17 16 ሌሎች ሊፈትኑት ፈልገው ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁት። 17 ኢየሱስ ግን ዐሳባቸውን አውቆ፦ “እርስ በእርሱ የሚከፋፈል መንግሥት ይፈርሳል፤ እርስ በርሱ የሚለያይ ቤተሰብም ይፈርሳል።
|
||||
\v 16 \v 17 16 ሌሎች ሊፈትኑት ፈልገው ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁት። 17 ኢየሱስ ግን ዐሳባቸውን አውቆ፣ “እርስ በርሱ የሚከፋፈል መንግሥት ይፈርሳል፤ እርስ በርሱ የሚለያይ ቤተ ሰብም ይወድቃል።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 18 \v 19 \v 20 18 ሰይጣንም ራሱን በራሱ የሚቃረን ከሆነ መንግሥቱ እንዴት ይጸናል? እናንተ ግን እኔን በቡኤልዘቡል ነው አጋትትንት የሚያስወጣው ትሉኛላችሁ! 19 እኔ በቡኤልዜቡል አጋንንትን የማስወጣ ከሆንኩ የእናንተ ተከታዮች የሚያስወጧቸው በማን ነው? ከዚህም የተነሣ እነርሱ ፈራጆች ይሆኑባችኋል። 20 እኔ ግን በእግዚአብሔር ኃይል አጋንንትን የማወጣ ከሆኑኩ እንግዲያውስ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናተ መጥቷል።
|
||||
\v 18 \v 19 \v 20 18 ሰይጣን ራሱን በራሱ የሚቃረን ከሆነ መንግሥቱ እንዴት ይጸናል? እናንተ ግን እኔን አጋንንትን የሚያስወጣው ትሉኛላችሁ! 19 እኔ በቡኤልዜቡል አጋንንትን የማስወጣ ከሆንኩ የእናንተ ተከታዮች የሚያስወጧቸው በማን ነው? ከዚህም የተነሣ እነርሱ ፈራጆች ይሆኑባችኋል። 20 እኔ ግን በእግዚአብሔር ኃይል አጋንንትን የማወጣ ከሆኑኩ እንግዲያውስ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናተ መጥቷል።
|
|
@ -130,6 +130,7 @@
|
|||
"11-09",
|
||||
"11-11",
|
||||
"11-14",
|
||||
"11-16",
|
||||
"13-01",
|
||||
"13-04",
|
||||
"13-06",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue