Thu Oct 26 2017 14:26:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 14:26:12 +03:00
parent d5a1493410
commit 66d7cc223b
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 38 ስለዚህ ዐይነ ስውሩ፣ "የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፣ እባክህ ማረኝ" እያለ ጮኸ። \v 39 እፊት እፊት ይሄዱ የነበሩት፣ "ዝም በል!" ብለው ዐይነ ስውሩን ገሠጹት። እርሱ ግን ድምፁን የበለጠ ከፍ አድርጎ፣ "የዳዊት ልጅ ሆይ፣ እባክህ ማረኝ" ይል ነብር
\v 38 ስለዚህ ዐይነ ስውሩ፣ "የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፣ እባክህ ማረኝ" እያለ ጮኸ። \v 39 እፊት እፊት ይሄዱ የነበሩት፣ "ዝም በል!" ብለው ዐይነ ስውሩን ገሠጹት። እርሱ ግን ድምፁን የበለጠ ከፍ አድርጎ፣ "የዳዊት ልጅ ሆይ፣ እባክህ ማረኝ" ብሎ ጮኸ

View File

@ -1 +1 @@
\v 40 ስለዚህ ኢየሱስ ቆመና ሰውየውን ወደ እርሱ እንዲያመጡ አዘዛቸው ። ዐይነ ስውሩም ወደ እርሱ በቀረበ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ ሲል ጠየቀው፦ \v 41 "ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?" እርሱም መለሰ፦ "ጌታ ሆይ፥ ማየት እንድችል ዘንድ እፈልጋለሁ።"
\v 40 ኢየሱስ ቆሞ ሰውየውን ወደ እርሱ እንዲያመጡ አዘዛቸው ። ከዚያም ዐይነ ስውሩም ወደ እርሱ በቀረበ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ ሲል ጠየቀው፦ \v 41 "ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?" እርሱም መለሰ፦ "ጌታ ሆይ፥ ማየት እንድችል ዘንድ እፈልጋለሁ።"

View File

@ -121,6 +121,7 @@
"18-28",
"18-31",
"18-34",
"18-35"
"18-35",
"18-38"
]
}