Thu Oct 26 2017 14:40:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 14:40:12 +03:00
parent bb98277d6c
commit 66cd5fc937
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 19 \v 1 ኢየሱስ ኢያሪኮ ከተማ ገብቶ እያለፈ ሳለ \v 2 ዘኬዎስ የሚባል አንድ የቀረጥ ሰብሳቢዎች ኃላፊና ሀብታም ሰው ወዳለበት ስፍራ ደረሰ።
\c 19 \v 1 ኢየሱስ ኢያሪኮ ከተማ ገብቶ እያለፈ ሳለ፣ \v 2 ዘኬዎስ የሚባል አንድ የቀራጮች አለቃና ሀብታም ሰው ወዳለበት ስፍራ ደረሰ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 ዘኬዎስም ኢየሱስ የትኛው እንደሆነ ለማየት ይፈልግ ነበር፥ \v 4 ነገር ግን አጭር ስለነበረ ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ አሻግሮ ማየት አልቻለም ነበር። ስለዚህ ኢየሱስ በዚያ መንገድ ሊያልፍ ስለነበር ከሕዝቡ ቀድሞ ሮጠና ኢየሱስን ለማየት የሾላ ዛፍ ላይ ወጣ።
\v 3 ዘኬዎስ ኢየሱስ የትኛው እንደ ሆነ ለማየት ይሞክር ነበር፥ \v 4 ነገር ግን አጭር ስለነበረ ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ አሻግሮ ማየት አልቻለም ነበር። ስለዚህ ኢየሱስ በዚያ መንገድ ሊያልፍ ስለነበር ከሕዝቡ ቀድሞ ሮጠና ኢየሱስን ለማየት የሾላ ዛፍ ላይ ወጣ።

View File

@ -123,6 +123,8 @@
"18-34",
"18-35",
"18-38",
"18-40"
"18-40",
"18-42",
"19-01"
]
}