Thu Nov 02 2017 16:37:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 16:37:15 +03:00
parent 9e5cc7f542
commit 66ccfa677d
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 እንግዲህ፣ አንድ ሰው መብራት ካበራ በኋላ ጎድጓዳ ነገር ውስጥ ወይም ከአልጋው ስር አያደርገውም። ከዚያ ይልቅ ሁሉም ሰው ብርሃኑን ማየት ይችል ዘንድ ከፍ ያለ ስፍራ ላይ ያስቀምጠዋል። \v 17 ይህም መሆን ያለበት የሚታወቅ እንጂ የሚደበቅ ታውቆ ወደ ብርሃን የሚወጣ እንጂ ምስጢር የሚሆን ነገር ስለሌለ ነው። \v 18 ስለዚህ እንዴት እንደምትሰሙ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ላለው ሁሉ የበለጠ ይሰጠዋል ከሌለው ደግሞ እንዳለው የሚመስለው እንኳ ይወሰድበታል።
\v 16 እንግዲህ፣ አንድ ሰው መብራት ካበራ በኋላ ጎድጓዳ ነገር ውስጥ ወይም ከአልጋር አያደርገውም። ከዚያ ይልቅ ሁሉም ሰው ብርሃኑን ማየት ይችል ዘንድ ከፍ ባለ ስፍራ ላይ ያስቀምጠዋል። \v 17 ምክንያቱም የሚታወቅ እንጂ የሚደበቅ፣ ታውቆ ወደ ብርሃን የሚወጣ እንጂ ምሥጢር የሚሆን ነገር የለም። \v 18 ስለዚህ እንዴት እንደምትሰሙ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ላለው ሁሉ የበለጠ ይሰጠዋል ከሌለው ደግሞ እንዳለው የሚመስለው እንኳ ይወሰድበታል።