Thu Dec 07 2017 17:32:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 17:32:04 +03:00
parent 04ce99f246
commit 65c32aef01
2 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 በወንድምህ ዓይን ያለውን ትንሽ ጉድፍ ለምን ትመለከታለህ? ለምንስ በራስህ ዓይን ያለውን ግንድ ለምን አትመለከትም? በራስህ ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ እንኳን ሳትመለከት፣ \v 42 42. ለወንድምህ፣ ‘ወንድሜ ሆይ፣ ዓይንህ ውስጥ ያለውን ጉድፍ ላውጣልህ’ እንዴት ትለዋለህ? አንተ ግብዝ! በመጀመሪያ በዓይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ አውጣ፣ ከዘያም በወንድምህ ዓይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ለማውጣት አጥርተህ ታያለህ፡፡
\v 41 በወንድምህ ዓይን ያለውን ትንሽ ጉድፍ ለምን ትመለከታለህ? ለምንስ በራስህ ዓይን ያለውን ግንድ አትመለከትም? በራስህ ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ ሳትመለከት፣ \v 42 ለወንድምህ፣ ‘ወንድሜ ሆይ፣ ዓይንህ ውስጥ ያለውን ጉድፍ ላውጣልህ’ እንዴት ትለዋለህ? አንተ ግብዝ! በመጀመሪያ በዓይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ አውጣ፣ ከዘያም በወንድምህ ዓይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ለማውጣት አጥርተህ ታያለህ፡፡

View File

@ -156,6 +156,7 @@
"06-37",
"06-38",
"06-39",
"06-41",
"07-01",
"07-02",
"07-06",