Tue Nov 21 2017 09:46:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-21 09:46:55 +03:00
parent 7194e3f7da
commit 61964ba3c2
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 10 \v 1 ከዚህ በኋላ ጌታ፣ ሌሎች ሰባ ሰዎችን ሾመ፤ እርሱ ራሱ ሊሄድባቸው ወዳሰባቸው ከተማዎችና ስፍራዎች ሁሉ ቀድመውት እንዲሄዱ ሁለት ሁለት አድርጎ ላካቸው፤ \v 2 እንዲህም አላቸው፣ ‹‹መከሩ ብዙ ነው፣ ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው፡፡ ስለዚህ ወደ መከሩ ሠራተኞችን ይልክ ዘንድ ወደ መከሩ ጌታ ፈጥናችሁ ልመና አቅርቡ፡፡
\c 10 \v 1 ከዚህ በኋላ ጌታ፣ ሌሎች ሰባ ሰዎችን ሾመ፤ እርሱ ራሱ ሊሄድባቸው ወዳሰባቸው ከተማዎችና ስፍራዎች ሁሉ ቀድመውት እንዲሄዱ ሁለት ሁለት አድርጎ ላካቸው፤ \v 2 እንዲህም አላቸው፣ "መከሩ ብዙ ነው፣ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፡፡ ስለዚህ ወደ መከሩ ሠራተኞችን እንዲክ የመከሩን ጌታ ፈጥናችሁ ልመና አቅርቡ፡፡