Thu Oct 26 2017 16:40:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:40:13 +03:00
parent c664d22fe3
commit 610121f04f
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 54 ያዙትና ወሰዱት፣ ወደ ሊቀ ካህናቱ ቤትም አመጡት። ጴጥሮስ ግን ከርቀት ተከተለው። \v 55 በግቢው መሓል እሳት ካቀጣጠሉና ዐብረው ከተቀመጡ በኋላ አንድ ላይ ተቀምጠው ነበር፥ ጴጥሮስም መጥቶ በመካከል ተቀመጠ።
\v 54 ያዙትና ወሰዱት፣ ወደ ሊቀ ካህናቱ ቤትም አመጡት። ጴጥሮስ ግን ከርቀት ተከተለው። \v 55 በግቢው መሓል እሳት ካቀጣጠሉና ዐብረው ከተቀመጡ ጴጥሮስ መጥቶ በመካከላቸው ተቀመጠ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 56 እንደተቀመጠም አንዲት ገረድ በእሳቱ ብርሃን አማካኝነት አየችውና ትኩር ብላ ተመልክታው፣ “ይህ ሰው ደግሞ ከእርሱ ጋር ነበር” አለች። \v 57 ነገር ግን ጴጥሮስ፣ “ሴትዮ፣ የምትዪውን ሰው አላውቀውም” ብሎ ካደ። \v 58 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ደግሞ፣ ሌላ ሰው አየውና፣ “አንተም ከእነርሱ አንዱ ነህ” አለው። ነገር ግን ጴጥሮስ፣ “ሰውየው፣ እኔ አይደለሁም” አለ።
\v 56 በእሳቱ ብርሃን እንደተቀመጠም አንዲት ገረድ አየችውና በቀጥታ ተመልክታው፣ “ይህ ሰው ደግሞ ከእርሱ ጋር ነበር” አለች። \v 57 ነገር ግን ጴጥሮስ፣ “ሴትዮ፣ የምትዪውን ሰው አላውቀውም” ብሎ ካደ። \v 58 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ደግሞ፣ ሌላ ሰው አየውና፣ “አንተም ከእነርሱ አንዱ ነህ” አለው። ነገር ግን ጴጥሮስ፣ “ሰውየው፣ እኔ አይደለሁም” አለ።

View File

@ -205,6 +205,7 @@
"22-45",
"22-47",
"22-49",
"22-52"
"22-52",
"22-54"
]
}