diff --git a/08/38.txt b/08/38.txt index 8330cac..6b8dbbf 100644 --- a/08/38.txt +++ b/08/38.txt @@ -1 +1 @@ -\v 38 አጋንንት የወጡለት ሰው ዐብሮት ለመሄድ ኢየሱስን ለመነው። \v 39 ኢየሱስ ግን “ወደ ቤተ ሰቦችህ ተመለስና እግዚአብሔር ያደረገልህን ታላላቅ ነገሮችን ሁሉ ተርክላቸው” ብሎ አሰናበተው። ሰውየውም ኢየሱስ ያደረገለትን ታላላቅ ነገሮች በከተማው ሁሉ እየመሰከረ ጉዞውን ቀጠለ። \ No newline at end of file +\v 38 አጋንንት የወጡለት ሰው ዐብሮት ለመሄድ ኢየሱስን ለመነው። \v 39 ኢየሱስ ግን፣ “ወደ ቤተ ሰብህ ተመልሰህ እግዚአብሔር ያደረገልህን ታላላቅ ነገሮች ሁሉ ተርክላቸው” ብሎ አሰናበተው። ሰውየውም ኢየሱስ ያደረገለትን ታላላቅ ነገሮች በከተማው ሁሉ እየመሰከረ ጉዞውን ቀጠለ። \ No newline at end of file