Thu Oct 26 2017 16:12:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:12:12 +03:00
parent 18cacd1072
commit 5ff9c0ba12
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 እውነቱን እነግራችኋለሁ፣ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከመፈጸማቸው በፊት ይህ ትውልድ አያልፍም። \v 33 ሰማይና ምድር ያልፋል፥ ነገር ግን ቃሌ አያልፍም።
\v 32 እውነቱን እነግራችኋለሁ፣ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከመፈጸማቸው በፊት ይህ ትውልድ አያልፍም። \v 33 ሰማይና ምድር ያልፋሉ፣ ቃሌ ግን አያልፍም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 ልቅ በሆነ አኗኗር፣በስካርና በጭንቀት ልባችሁ እንዳይከብድ ተጠንቀቁ። ምክንያቱም ያ ቀን እንደ ወጥመድ በድንገት ይመጣባችኋል። \v 35 በምድር በሚኖሩት ሁሉ ላይም ይመጣባቸዋል።
\v 34 ልቅ በሆነ አኗኗር፣ በስካርና በጭንቀት ልባችሁ እንዳይከብድ ተጠንቀቁ። ምክንያቱም ያ ቀን እንደ ወጥመድ በድንገት ይመጣባችኋል። \v 35 በምድር በሚኖሩት ሁሉ ላይም ይመጣባቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 ነገር ግን ከሚከሰቱት ከአነዚህ ነገሮች ሁሉ ለማምለጥና በሰው ልጅም ፊት ለመቆም ትበረቱ ዘንድ ሁልጊዜ ነቅታችሁ ጸልዩ።
\v 36 ነገር ግን ከሚከሠቱት ከአነዚህ ነገሮች ሁሉ እንድታመልጡና በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትበረቱ ዘንድ ሁልጊዜ ነቅታችሁ ጸልዩ።

View File

@ -177,6 +177,8 @@
"21-23",
"21-25",
"21-27",
"21-29"
"21-29",
"21-32",
"21-34"
]
}