Thu Dec 07 2017 16:11:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
0468b89014
commit
5fa7588f11
|
@ -1 +1 @@
|
||||||
\v 8 ስምዖን ጴጥሮስ ግን ይህንን በተመለከተ ጊዜ በኢየሱስ ጉልበት ሥር ዝቅ ብሎ በመንበርከክ፣ “ጌታ ሆይ፣ እኔ ኃጢአተኛ ሰው ነኝና ከእኔ ተለይ” አለው፡፡ \v 9 እንደዚህም ያለው ስላጠመዷቸው ዓሣዎች እርሱ ከእርሱ ጋር የነበሩት ሁሉ ተደንቀው ስለነበረ ነው፡፡ \v 10 10. በዚያም ከነበሩት መካከል የዘብዴዎስ ልጆች ዮሐንስና ያዕቆብ ተካትተው ነበር፡፡ ኢየሱስም ለስምዖን፣ “ከእንግዲህ ሰውን የምታጠምድ ትሆናለህና፣ አትፍራ፡፡” አለው፡፡ \v 11 11. ጀልባቸውን ወደ ምድር ባመጧት ጊዜ ሁሉንም ትተው ተከተሉት፡፡
|
\v 8 ስምዖን ጴጥሮስ ግን ይህንን በተመለከተ ጊዜ በኢየሱስ ጉልበት ሥር ዝቅ ብሎ በመንበርከክ፣ “ጌታ ሆይ፣ እኔ ኃጢአተኛ ሰው ነኝና ከእኔ ተለይ” አለው፡፡ \v 9 እንደዚህም ያለው ስላጠመዷቸው ዓሣዎች እርሱና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሁሉ ተደንቀው ስለነበረ ነው፡፡ \v 10 በዚያም ከነበሩት መካከል የዘብዴዎስ ልጆች ዮሐንስና ያዕቆብ አብረውት ነበሩ፡፡ ኢየሱስም ለስምዖን፣ “ከእንግዲህ ሰውን የምታጠምድ ትሆናለህና፣ አትፍራ፡፡” አለው፡፡ \v 11 ጀልባቸውን ወደ ምድር ባመጧት ጊዜ ሁሉንም ትተው ተከተሉት፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
||||||
|
\v 12 ከከተማዎቹ በአንዲቱ በነበረ ጊዜ፣ መላ ሰውነቱ በለምጽ የተመታ ሰው በዚያ ነበረ፡፡ ኢየሱስንም ባየ ጊዜ በፊቱ ወድቆ፣ “ብትፈቅድስ፣ ልታነጻኝ ትችላለህ፡፡” ብሎ ለመነው፡፡ \v 13 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና፣ “እፈቅዳለሁ፣ ንጻ” አለው፡፡ ወዲያውኑም ለምጹ ከእርሱ ተወገደ፡፡
|
|
@ -125,6 +125,8 @@
|
||||||
"04-42",
|
"04-42",
|
||||||
"05-01",
|
"05-01",
|
||||||
"05-04",
|
"05-04",
|
||||||
|
"05-08",
|
||||||
|
"05-12",
|
||||||
"07-01",
|
"07-01",
|
||||||
"07-02",
|
"07-02",
|
||||||
"07-06",
|
"07-06",
|
||||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue