Thu Dec 07 2017 16:11:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 16:11:14 +03:00
parent 0468b89014
commit 5fa7588f11
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ስምዖን ጴጥሮስ ግን ይህንን በተመለከተ ጊዜ በኢየሱስ ጉልበት ሥር ዝቅ ብሎ በመንበርከክ፣ “ጌታ ሆይ፣ እኔ ኃጢአተኛ ሰው ነኝና ከእኔ ተለይ” አለው፡፡ \v 9 እንደዚህም ያለው ስላጠመዷቸው ዓሣዎች እርሱ ከእርሱ ጋር የነበሩት ሁሉ ተደንቀው ስለነበረ ነው፡፡ \v 10 10. በዚያም ከነበሩት መካከል የዘብዴዎስ ልጆች ዮሐንስና ያዕቆብ ተካትተው ነበር፡፡ ኢየሱስም ለስምዖን፣ “ከእንግዲህ ሰውን የምታጠምድ ትሆናለህና፣ አትፍራ፡፡” አለው፡፡ \v 11 11. ጀልባቸውን ወደ ምድር ባመጧት ጊዜ ሁሉንም ትተው ተከተሉት፡፡
\v 8 ስምዖን ጴጥሮስ ግን ይህንን በተመለከተ ጊዜ በኢየሱስ ጉልበት ሥር ዝቅ ብሎ በመንበርከክ፣ “ጌታ ሆይ፣ እኔ ኃጢአተኛ ሰው ነኝና ከእኔ ተለይ” አለው፡፡ \v 9 እንደዚህም ያለው ስላጠመዷቸው ዓሣዎች እርሱ ከእርሱ ጋር የነበሩት ሁሉ ተደንቀው ስለነበረ ነው፡፡ \v 10 በዚያም ከነበሩት መካከል የዘብዴዎስ ልጆች ዮሐንስና ያዕቆብ አብረውት ነበሩ፡፡ ኢየሱስም ለስምዖን፣ “ከእንግዲህ ሰውን የምታጠምድ ትሆናለህና፣ አትፍራ፡፡” አለው፡፡ \v 11 ጀልባቸውን ወደ ምድር ባመጧት ጊዜ ሁሉንም ትተው ተከተሉት፡፡

1
05/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 ከከተማዎቹ በአንዲቱ በነበረ ጊዜ፣ መላ ሰውነቱ በለምጽ የተመታ ሰው በዚያ ነበረ፡፡ ኢየሱስንም ባየ ጊዜ በፊቱ ወድቆ፣ “ብትፈቅድስ፣ ልታነጻኝ ትችላለህ፡፡” ብሎ ለመነው፡፡ \v 13 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና፣ “እፈቅዳለሁ፣ ንጻ” አለው፡፡ ወዲያውኑም ለምጹ ከእርሱ ተወገደ፡፡

View File

@ -125,6 +125,8 @@
"04-42",
"05-01",
"05-04",
"05-08",
"05-12",
"07-01",
"07-02",
"07-06",