Wed Nov 22 2017 10:29:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-22 10:29:48 +03:00
parent 445a734144
commit 59a1f126dc
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 ለእናንተ ለወዳጆቼ፣ እንዲህ እላችኋለሁ፤ ሥጋን የሚገድሉትን ከዚያ በኋላ ግን ምንም ማድረግ የማይችሉትን አትፍሩ። \v 5 ማንን መፍራት እንደሚገባችሁ እኔ እነግራችኋለሁ። ከገደለ በኋላ ወደ ገሃነም እሳት የመጣል ሥልጣን ያለውን እርሱን ፍሩት፡፡ አዎን፣ እሱን ፍሩት ብዬ እነግራችኋለሁ፡፡
\v 4 ለእናንተ ለወዳጆቼ፣ እንዲህ እላችኋለሁ፤ ሥጋን የሚገድሉትን ከዚያ በኋላ ግን ምንም ማድረግ የማይችሉትን አትፍሩ። \v 5 ማንን መፍራት እንደሚገባችሁ እኔ እነግራችኋለሁ። ከገደለ በኋላ ወደ ገሃነም እሳት የመጣል ሥልጣን ያለውን እርሱን ፍሩት። አዎን፣ እርሱን ፍሩት ብዬ እላችኋለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ሁለት ድንቢጦች በሁለት ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸው ሳንቲሞች ይሸጡ የለምን? ይሁን እንጂ ከእነርሱ አንዷም እንኳ በእግዚአብሔር ዘንድ የተዘነጋች አይደለችም፡፡ \v 7 ነገር ግን የእናንተ የራሳችሁ ፀጉሮች እንኳ የተጠሩ ናቸው፡፡ አትፍሩ፣ እናንተ ከብዙ ድንቢጦች የላቀ ዋጋ አላችሁ፡፡
\v 6 ሁለት ድንቢጦች ዝቅተኛ ዋጋ ባላቸው ሳንቲሞች ይሸጡ የለምን? ሆኖም ከእነርሱ አንዷም እንኳ በእግዚአብሔር ፊት የተዘነጋች አይደለችም፡፡ \v 7 ነገር ግን የእናንተ የራሳችሁ ፀጉሮች እንኳ የተጠሩ ናቸው፡፡ አትፍሩ፣ እናንተ ከብዙ ድንቢጦች የላቀ ዋጋ አላችሁ፡፡

View File

@ -150,6 +150,7 @@
"11-53",
"12-01",
"12-02",
"12-04",
"13-01",
"13-04",
"13-06",