From 5708ccd59fe2e3721c892f17cab74b4d77d836c7 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 26 Oct 2017 16:14:13 +0300 Subject: [PATCH] Thu Oct 26 2017 16:14:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 21/36.txt | 2 +- 21/37.txt | 2 +- 22/01.txt | 2 +- 22/03.txt | 2 +- manifest.json | 6 +++++- 5 files changed, 9 insertions(+), 5 deletions(-) diff --git a/21/36.txt b/21/36.txt index 55a8cb9..749fa7a 100644 --- a/21/36.txt +++ b/21/36.txt @@ -1 +1 @@ -\v 36 ነገር ግን ከሚከሠቱት ከአነዚህ ነገሮች ሁሉ እንድታመልጡና በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትበረቱ ዘንድ ሁልጊዜ ነቅታችሁ ጸልዩ። \ No newline at end of file +\v 36 ነገር ግን ከሚከሠቱት ከአነዚህ ነገሮች ሁሉ እንድታመልጡና በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትበረቱ ሁልጊዜ ነቅታችሁ ጸልዩ። \ No newline at end of file diff --git a/21/37.txt b/21/37.txt index e473d28..699ab7e 100644 --- a/21/37.txt +++ b/21/37.txt @@ -1 +1 @@ -\v 37 ስለዚህ ቀን ቀን በቤተመቅደስ ያስተምር፣ ሌሊቱን ደግሞ ወደ ደብረዘይት ተራራ እየወጣ ያሳልፍ ነበር። \v 38 በቤተመቅደስም ሲያስተምር ሰዎች ሁሉ ሊሰሙት በማለዳ ይመጡ ነበር። \ No newline at end of file +\v 37 ስለዚህ ኢየሱስ በየቀኑ በቤተ መቅደስ ያስተምር፣ ሌሊቱን ደግሞ ወደ ደብረ ዘይት ተራራ እየወጣ ያሳልፍ ነበር። \v 38 በቤተ መቅደስም ሲያስተምር ሰዎች ሁሉ ሊሰሙት በማለዳ ይመጡ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/22/01.txt b/22/01.txt index 8237807..1006f03 100644 --- a/22/01.txt +++ b/22/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 22 \v 1 ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል ተቃርቦ ነበር። \v 2 የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን ሕዝቡን ይፈሩ ስለነበር ኢየሱስን እንዴት አድርገው እንደሚገድሉት ተመካከሩ። \ No newline at end of file +\c 22 \v 1 ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል ተቃርቦ ነበር። \v 2 የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን ሕዝቡን ይፈሩ ስለ ነበር፣ ኢየሱስን እንዴት አድርገው እንደሚገድሉት ተመካከሩ። \ No newline at end of file diff --git a/22/03.txt b/22/03.txt index 0828524..dc6a4af 100644 --- a/22/03.txt +++ b/22/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 ሰይጣን ከአስራ ሁለቱ አንዱ በሆነው በአስቆሮቱ ይሁዳ ገባበት። \v 4 አርሱም ኢየሱስን እንዴት አድርጎ አሳልፎ እንደሚሰጣቸው ከካህናት አለቆችና ከሕዝብ መሪዎች ጋር ተነጋገረ። \ No newline at end of file +\v 3 ሰይጣን ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ በሆነው በአስቆሮቱ ይሁዳ ገባበት። \v 4 አርሱም ኢየሱስን እንዴት አድርጎ አሳልፎ እንደሚሰጣቸው ከካህናት አለቆችና ከሕዝብ መሪዎች ጋር ተነጋገረ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index ecde043..889f4e1 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -179,6 +179,10 @@ "21-27", "21-29", "21-32", - "21-34" + "21-34", + "21-36", + "21-37", + "22-01", + "22-03" ] } \ No newline at end of file