Mon Oct 23 2017 14:26:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 14:26:17 +03:00
parent a469d30926
commit 560a4f9470
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 14 \v 1 በሰንበት ቀን ኢየሱስ ከፈሪሳዊያን አለቆች ወደ እንዱ ቤት እንጀራ ሊበላ በገባ ጊዜ፣ የሚያደርገውን ለማየት በቅርበት ይጠባበቁት ነበር፡፡ \v 2 በዚያም በእጅና በእግር ዕብጠት የሚሠቃይ አንድ ሰው በኢየሱስ ፊት ነበር፡፡ \v 3 ኢየሱስም የአይሁድ ሕግ ዐዋቂዎችንና ፈሪሳውያንን 'በሰንበት ቀን መፈወስ በሕግ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም? ' ብሎ ጠየቃቸው፡፡
\c 14 \v 1 በሰንበት ቀን ኢየሱስ ከፈሪሳዊያን አለቆች ወደ እንዱ ቤት እንጀራ ሊበላ በገባ ጊዜ፣ የሚያደርገውን ለማየት በቅርበት ይጠባበቁት ነበር፡፡ \v 2 በዚያም በእጅና በእግር ዕብጠት የሚሠቃይ አንድ ሰው በኢየሱስ ፊት ነበር። \v 3 ኢየሱስ የአይሁድ ሕግ ዐዋቂዎችንና ፈሪሳውያንን፣ "በሰንበት ቀን መፈወስ በሕግ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም? " ብሎ ጠየቃቸው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 እነርሱ ግን ምንም መልስ ሳይሰጡ ዝም አሉ፡፡ ኢየሱስ የታመመውን ሰው ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው፡፡ \v 5 ቀጥሎም ኢየሱስ፦ 'ከእናንተ ልጅ ወይም በሬ በሰንበት ቀን በጉድጓድ ውስጥ ቢወድቁ ወዲያውኑ የማያወጣቸው ማን ነው?' \v 6 እነርሱ ግን ምንም መልስ መስጠት አልቻሉም፡፡
\v 4 እነርሱ ግን ዝም አሉ፡፡ ኢየሱስ የታመመውን ሰው ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው፡፡ \v 5 ቀጥሎም ኢየሱስ፣ "ከእናንተ ልጅ ወይም በሬ በሰንበት ቀን በጉድጓድ ውስጥ ቢወድቁ ወዲያውኑ የማያወጣቸው ማን ነው?' \v 6 እነርሱ ግን ምንም መልስ መስጠት አልቻሉም፡፡

View File

@ -49,6 +49,7 @@
"13-20",
"13-25",
"13-31",
"13-34"
"13-34",
"14-01"
]
}