From 4e1c158e52529ddac6aa6ff23c7e29f9f82e7baa Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 2 Nov 2017 09:57:14 +0300 Subject: [PATCH] Thu Nov 02 2017 09:57:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 07/06.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/07/06.txt b/07/06.txt index 3f88c77..d7e7e57 100644 --- a/07/06.txt +++ b/07/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 \v 7 \v 8 6-8 ስለዚህ ኢየሱስ ዐብሮአቸው መንገዱን ቀጠለ። ነገር ግን ወደ ቢቱ ለመድረስ ጥቂት በቀረው ጊዜ፣ የመቶ አለቃው፣ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ ላካቸው፤ “ጌታ ሆይ፣ አትድከም፣ ምክንያቱም አንተ ወደ ቤቴ ልትገባ የተገባሁ አይደለሁም፤ ከዚህ የተነሣ እኔም ራሴ ወደ አንተዘንድ አይገባህም፣ እኔም አንተ ዘንድ መምጣት አይገባኝም ቃልህን ብቻ ብትናገር አገልጋዬ ይፈወሳል፣ ምክንያቱም እኔም ሥልጣን ያለኝ አለቃ ነኝ፣ በእኔ ሥር ያለውን ወታደር እንዲመጣ ሳዘው ይመጣል፣ እንዲሄድም ሳዘው ይሄዳል፣ ለአገልጋዬም እንዲያደርግ የማዘውን ያደርጋል” ብለው እንዲነግሩት ላካቸው። \ No newline at end of file +\v 6 \v 7 \v 8 6-8 ስለዚህ ኢየሱስ ዐብሮአቸው መንገዱን ቀጠለ። ነገር ግን ወደ ቢቱ ለመድረስ ጥቂት በቀረው ጊዜ፣ የመቶ አለቃው፣ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ ላካቸው፤ “ጌታ ሆይ፣ አትድከም፣ ምክንያቱም አንተ ወደ ቤቴ ልትገባ የተገባሁ አይደለሁም፤ ከዚህ የተነሣ እኔም ራሴ ወደ አንተ ለመምጣት የምገባ አድርጌ እንኳ ራሴን አልቈጥረውም። ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር አገልጋዬ ይፈወሳል፤ 8 ምክንያቱም እኔም ሥልጣን ያለኝ አለቃ ነኝ፣ በእኔ ሥር ያለውን ወታደር እንዲመጣ ሳዘው ይመጣል፣ እንዲሄድም ሳዘው ይሄዳል፣ ለአገልጋዬም እንዲያደርግ የማዘውን ያደርጋል” ብለው እንዲነግሩት ላካቸው። \ No newline at end of file