Thu Nov 02 2017 09:57:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 09:57:14 +03:00
parent 4c44e22d63
commit 4e1c158e52
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6-8 ስለዚህ ኢየሱስ ዐብሮአቸው መንገዱን ቀጠለ። ነገር ግን ወደ ቢቱ ለመድረስ ጥቂት በቀረው ጊዜ፣ የመቶ አለቃው፣ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ ላካቸው፤ “ጌታ ሆይ፣ አትድከም፣ ምክንያቱም አንተ ወደ ቤቴ ልትገባ የተገባሁ አይደለሁም፤ ከዚህ የተነሣ እኔም ራሴ ወደ አንተዘንድ አይገባህም፣ እኔም አንተ ዘንድ መምጣት አይገባኝም ቃልህን ብቻ ብትናገር አገልጋዬ ይፈወሳል፣ ምክንያቱም እኔም ሥልጣን ያለኝ አለቃ ነኝ፣ በእኔ ሥር ያለውን ወታደር እንዲመጣ ሳዘው ይመጣል፣ እንዲሄድም ሳዘው ይሄዳል፣ ለአገልጋዬም እንዲያደርግ የማዘውን ያደርጋል” ብለው እንዲነግሩት ላካቸው።
\v 6 \v 7 \v 8 6-8 ስለዚህ ኢየሱስ ዐብሮአቸው መንገዱን ቀጠለ። ነገር ግን ወደ ቢቱ ለመድረስ ጥቂት በቀረው ጊዜ፣ የመቶ አለቃው፣ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ ላካቸው፤ “ጌታ ሆይ፣ አትድከም፣ ምክንያቱም አንተ ወደ ቤቴ ልትገባ የተገባሁ አይደለሁም፤ ከዚህ የተነሣ እኔም ራሴ ወደ አንተ ለመምጣት የምገባ አድርጌ እንኳ ራሴን አልቈጥረውም። ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር አገልጋዬ ይፈወሳል፤ 8 ምክንያቱም እኔም ሥልጣን ያለኝ አለቃ ነኝ፣ በእኔ ሥር ያለውን ወታደር እንዲመጣ ሳዘው ይመጣል፣ እንዲሄድም ሳዘው ይሄዳል፣ ለአገልጋዬም እንዲያደርግ የማዘውን ያደርጋል” ብለው እንዲነግሩት ላካቸው።