Thu Nov 02 2017 09:53:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 09:53:14 +03:00
parent ba59226e2f
commit 4c90c114fa
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6-8 ስለዚህ ኢየሱስ ዐብሮአቸው መንገዱን ቀጠለ።ዎችን ወደ ኢየሱስ ልኮ፦ “ጌታ ሆይ፣ ወደ ቤቴ ትገባ ዘንድ አይገባህም፣ እኔም አንተ ዘንድ መምጣት አይገባኝም ቃልህን ብቻ ብትናገር አገልጋዬ ይፈወሳል፣ ምክንያቱም እኔም ሥልጣን ያለኝ አለቃ ነኝ፣ በእኔ ሥር ያለውን ወታደር እንዲመጣ ሳዘው ይመጣል፣ እንዲሄድም ሳዘው ይሄዳል፣ ለአገልጋዬም እንዲያደርግ የማዘውን ያደርጋል” ብለው እንዲነግሩት ላካቸው።
\v 6 \v 7 \v 8 6-8 ስለዚህ ኢየሱስ ዐብሮአቸው መንገዱን ቀጠለ። ነገር ግን ወደ ቢቱ ለመድረስ ጥቂት በቀረው ጊዜ፣ የመቶ አለቃው፣ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ ላካቸው፤ “ጌታ ሆይ፣ ወደ ቤቴ ትገባ ዘንድ አይገባህም፣ እኔም አንተ ዘንድ መምጣት አይገባኝም ቃልህን ብቻ ብትናገር አገልጋዬ ይፈወሳል፣ ምክንያቱም እኔም ሥልጣን ያለኝ አለቃ ነኝ፣ በእኔ ሥር ያለውን ወታደር እንዲመጣ ሳዘው ይመጣል፣ እንዲሄድም ሳዘው ይሄዳል፣ ለአገልጋዬም እንዲያደርግ የማዘውን ያደርጋል” ብለው እንዲነግሩት ላካቸው።