From 4b845d194a41ed5750d34bf3c2baaba819f0f170 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Mon, 27 Nov 2017 14:32:20 +0300 Subject: [PATCH] Mon Nov 27 2017 14:32:18 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 12/22.txt | 2 +- 12/24.txt | 2 +- 12/27.txt | 2 +- manifest.json | 2 ++ 4 files changed, 5 insertions(+), 3 deletions(-) diff --git a/12/22.txt b/12/22.txt index 131dbb6..470db58 100644 --- a/12/22.txt +++ b/12/22.txt @@ -1 +1 @@ -\v 22 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንህ አላቸው፡- ‹‹ስለዚህ እኔ እነግራችኋለሁ ምን እንበላለን ብላችሁ ስለ ሕይወታችሁ ወይም ምን እንለብሳለን ብላችሁ ለሰውነታችሁ አትጨነቁ፡፡ \v 23 ምክንያቱም ሕይወት ከምግብ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና፡፡ \ No newline at end of file +\v 22 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤ "ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ምን እንበላለን ብላችሁ ስለ ሕይወታችሁ ወይም ምን እንለብሳለን ብላችሁ ስለ ሰውነታችሁ አትጨነቁ፡፡ \v 23 ምክንያቱም ሕይወት ከምግብ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/12/24.txt b/12/24.txt index c48fbaf..47dd4bd 100644 --- a/12/24.txt +++ b/12/24.txt @@ -1 +1 @@ -\v 24 የማይዘሩትን ወይም የማያጭዱትን ቁራዎችን ተመልከቱ፡፡ መጋዘን ወይም ጐተራ የላቸውም፣ እግዚአብሔር ግን ይመግባቸዋል፡፡ ከወፎች ይልቅ እናንተ ምን ያህል የላቀ ግምት ያላችሁ ናችሁ? \v 25 ከእናንተስ ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንዲት ቀን መጨመር የሚችል ማን ነው? \v 26 ታዲያ፣ ታናሽ የሆነውን ነገር እንኳ ማድረግ የማትችሉ ከሆነ ስለ ሌላው ጉዳይ ለምን ትጨነቃላችሁ? \ No newline at end of file +\v 24 የማይዘሩትን ወይም የማያጭዱትን ቁራዎችን ተመልከቱ። መጋዘን ወይም ጐተራ የላቸውም፤ እግዚአብሔር ግን ይመግባቸዋል። ከወፎች ይልቅ እናንተ ምን ያህል የላቀ ግምት ያላችሁ ናችሁ? \v 25 ከእናንተስ ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንዲት ቀን መጨመር የሚችል ማን ነው? \v 26 ታዲያ፣ ታናሽ የሆነውን ነገር እንኳ ማድረግ የማትችሉ ከሆነ ስለ ሌላው ጉዳይ ለምን ትጨነቃላችሁ? \ No newline at end of file diff --git a/12/27.txt b/12/27.txt index 651a5fc..b59cddb 100644 --- a/12/27.txt +++ b/12/27.txt @@ -1 +1 @@ -\v 27 እንዴት እንደሚያድጉ አበቦችን ተመልከቱ፡፡ አይሠሩም ወይም አይፈትሉም፡፡ ሆኖም፣ ሰሎሞን እንኳ በዚያ ሁሉ ክብሩ ከእነዚህ እንደ አንዱ እንዳልለበሰ እኔ እነግራችኋለሁ፡፡ \v 28 ዛሬ ታይቶ ነገ ወደ ቆሻሻ ማከማቻ እንደሚጣለው ሣር በሜዳ ላይ ያለውን እግዚአብሔር እንደዚህ የሚያለብሰው ከሆነ እምነታችሁ ትንሽ የሆነውን እናንተንማ ምን ያህል የበለጠ አያለብሳችሁም? \ No newline at end of file +\v 27 እንዴት እንደሚያድጉ አበቦችን ተመልከቱ፡፡ አይሠሩም ወይም አይፈትሉም። ሆኖም፣ ሰሎሞን እንኳ በዚያ ሁሉ ክብሩ ከእነዚህ እንደ አንዱ እንዳልለበሰ እኔ እነግራችኋለሁ \v 28 ዛሬ ታይቶ ነገ ወደ ቆሻሻ ማከማቻ እንደሚጣለው ሣር በሜዳ ላይ ያለውን እግዚአብሔር እንደዚህ የሚያለብሰው ከሆነ እምነታችሁ ትንሽ የሆነውን እናንተንማ ምን ያህል የበለጠ አያለብሳችሁም? \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a300113..6411dcc 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -157,6 +157,8 @@ "12-13", "12-16", "12-20", + "12-22", + "12-24", "13-01", "13-04", "13-06",