Thu Dec 07 2017 15:45:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 15:45:14 +03:00
parent bb3beda6c9
commit 4a9022c1f7
3 changed files with 3 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 ከዚያ በኋላ የመጽሐፉን ጥቅልል ዘጋና ለምኩራቡ አገልጋይ ሰጥቶ ተቀመጠ፡፡ \v 21 “እናንተ እየሰማችሁ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ተፈጸመ፡፡” እያለ ሊነግራቸው ጀመረ፡፡ \v 22 በዚያ የነበሩ ሰዎች ሁሉ የተናገረውን አስተዋሉ፣ ከአንደበቱም በሚወጣው የጋ ቃል ሁሉም ተገረሙ፡፡ እነርሱም፣ “ይህ የዮሴፍ ልጅ ነው፣ አይደለም እንዴ?” ይሉ ነበር፡

1
04/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 ኢየሱስም፣ “በእርግጥ ‘ሐኪም ሆይ፣ ራስህን አድን፤ በቅፍርናሆም እንደምታደርግ የሰማነውን በዚህም በትውልድ ከተማህ አድርግ’ የሚለውን ይህንን ምሳሌ ትመስሉብኛላችሁ፡፡” \v 24 ደግሞም እንደዚህ አላቸው፣ “እውነት እላችኋለሁ፣ ማንኛውም ነቢይ በገዛ አገሩ ተቀባይነት የለውም፡፡

View File

@ -114,6 +114,7 @@
"04-14",
"04-18",
"04-20",
"04-23",
"07-01",
"07-02",
"07-06",