Tue Nov 07 2017 14:45:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:45:23 +03:00
parent d4a0b3ffd0
commit 47f10cbc0c
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 43 በዚያም ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም ሲፈሳት የነበረች፣ ገንዘቧን ሁሉ ለሐኪሞች ብትከፍልም አንዳቸውም ያልፈወሷት ሴት ነበረች። \v 44 እርሷ ከኢየሱስ በስተኋላ መጥታ የልብሱን ጫፍ ነካች፤ ከእርሷ ይፈስ የነበረው ደም ወዲያው ቆመ።
\v 43 በዚያም ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም ሲፈሳት የነበረች፣ ገንዘቧን ሁሉ ለሐኪሞች ብትከፍልም አንዳቸውም ያልፈወሷት አንዲት ሴት ነበረች። \v 44 እርሷ ከኢየሱስ በስተኋላ መጥታ የልብሱን ጫፍ ነካች፤ የፈሳት የነበረው ደምም ወዲያው ቆመ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 ኢየሱስ “የነካኝ ማን ነው?” አለ። ሁሉም አልነካንህም ብለው በተናገሩ ጊዜ ጴጥሮስ “ጌታ ሆይ ሕዝቡ እኮ እየገፋህና እያጨናነቀህ ነው” አለው። \v 46 ኢየሱስ ግን “ከእኔ ኃይል እንደ ወጣ አውቃለሁና አንድ ሰው ነክቶኛል” አለ።
\v 45 ኢየሱስ “የነካኝ ማን ነው?” አለ። ሁሉም አልነካንህም ብለው በተናገሩ ጊዜ ጴጥሮስ “ጌታ ሆይ ሕዝቡ እኮ እየገፋህና እያጨናነቀህ ነው” አለው። \v 46 ኢየሱስ ግን “ከእኔ ኃይል እንደ ወጣ አውቃለሁና አንድ ሰው ነክቶኛል” አለ።

View File

@ -74,6 +74,7 @@
"08-36",
"08-38",
"08-40",
"08-43",
"13-01",
"13-04",
"13-06",