Thu Nov 02 2017 14:53:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 14:53:14 +03:00
parent 3ab977616d
commit 3d238c22f5
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24-26 የዮሐንስ መልእክተኞች ከሄዱ በኋላ ኢየሱስ ስለ ዮሐንስ በሚመለከት እንዲህ አላቸው፦ “ወደ ምድረ በዳ የወጣችሁት በንፋስ የሚወዛወዘውን ሸንበቆ ለማየት ነበርን? ወይስ የወጣችሁት የሚያማምሩ ልብሶች የለበሱትን ለማየት ነበርን? አስተውሉ፣ የሚያማምሩ ልብሶችን ለብሰው በድሎት የሚኖሩ ሰዎች የሚገኙት በቤተ መንግሥታት ነው። ልታዩ የወጣችሁት ግን ነቢይ ከሆነ፣ እንግዲያውስ ያያችሁት ነቢይ ብቻ ሳይሆን ከነቢያትም የበለጠውን ነው።
\v 24 \v 25 \v 26 24-26 የዮሐንስ መልእክተኞች ከሄዱ በኋላ ኢየሱስ ስለ ዮሐንስ ለሕዝቡ እንዲህ ይላቸው ጀመር፣ “ምን ልታዩ ወደ በረሐ ወጣችሁ በነፋስ የሚወዛወዘውን ሸንበቆ ለማየት ነውን? ወይስ የወጣችሁት የሚያማምሩ ልብሶች የለበሱትን ለማየት ነበርን? አስተውሉ፣ የሚያማምሩ ልብሶችን ለብሰው በድሎት የሚኖሩ ሰዎች የሚገኙት በቤተ መንግሥታት ነው። ልታዩ የወጣችሁት ግን ነቢይ ከሆነ፣ እንግዲያውስ ያያችሁት ነቢይ ብቻ ሳይሆን ከነቢያትም የበለጠውን ነው።