diff --git a/01/64.txt b/01/64.txt new file mode 100644 index 0000000..2104991 --- /dev/null +++ b/01/64.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 64 ወዲያውኑም አንደበቱ ተከፈተ፣ ምላሱም ተፈትቶ ተናገረ፣ እግዚአብሔርንም አመሰገነ፡፡ \v 65 በዙሪያቸውም በሚኖሩት ሰዎች ዘንድ ፍርሃት መጣባቸው፣ የእነዚህም ነገሮች ዜና በኮረብታማው በይሁዳ አገር ሁሉ ተሠራጨ፡፡ \v 66 ዜናውን የሰሙትም ሁሉ፣ የእግዚአብሔር እጅ ከእርሱ ጋር ነበርና “እንግዲህ ይህ ልጅ ምን ሊሆን ይሆን?” እያሉ ነገሩን በልባቸው ጠበቁት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index beae533..299fe39 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -60,6 +60,7 @@ "01-56", "01-59", "01-62", + "01-64", "07-01", "07-02", "07-06",