Thu Oct 26 2017 15:44:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:44:12 +03:00
parent b33a30fe0a
commit 37331f490c
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1,2 @@
\v 17 ኢየሱስ ግን ተመለከታቸውና፣ 'ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ' "የሚለው ይህ የመጽሐፍ ቃል ምን ማለት ነው? \v 18 በዚህ ድንጋይ የሚደናቀፍ ሁሉ ይሰባበራል። ነገር ግን ድንጋዩ የሚወድቅበት ሁሉ ይደቃል።"
\v 17 ኢየሱስ ግን ተመለከታቸውና፣
'ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ' "የሚለው ይህ የመጽሐፍ ቃል ምን ማለት ነው? \v 18 በዚህ ድንጋይ የሚደናቀፍ ሁሉ ይሰባበራል። ነገር ግን ድንጋዩ የሚወድቅበት ሁሉ ይደቃል" አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 ስለዚህ የሕግ መምህራንና የካህናት አለቆች በዚያን ሰዓት ሊይዙት ፈለጉ፥ ምክንያቱም ይህን ምሳሌ የተናገረው በእነርሱ ላይ እንደሆነ ስላወቁ ነበር። \v 20 ነገር ግን ሕዝቡን ፈሩ። በዓይነ ቁራኛ እየተከታተሉት፣ ለፍርድና ለገዢው ሥልጣን የሚዳርገውን ስሕተት ከንግግሩ ሊያገኙበትራሳቸውን ጻድቃን መስለው የሚቀርቡ ሰላዮችን ላኩበት።
\v 19 ስለዚህ የሕግ መምህራንና የካህናት አለቆች በዚያን ሰዓት ሊይዙት ፈለጉ፣ ምክንያቱም ይህን ምሳሌ የተናገረው በእነርሱ ላይ እንደ ሆነ አውቀዋልና። \v 20 ነገር ግን ሕዝቡን ፈሩ። በዐይነ ቁራኛ እየተከታተሉት፣ ለፍርድና ለገዢው ሥልጣን የሚዳርገውን ስሕተት ከንግግሩ ሊያገኙበትራሳቸውን ጻድቃን መስለው የሚቀርቡ ሰላዮችን ላኩበት።

View File

@ -153,6 +153,7 @@
"20-09",
"20-11",
"20-13",
"20-15"
"20-15",
"20-17"
]
}