diff --git a/08/04.txt b/08/04.txt index 70c96d0..316e2e9 100644 --- a/08/04.txt +++ b/08/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 \v 6 4-6 ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡ ጊዜ፣ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው፤ “አንድ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ።እንደ ዘራም አንዳንዱ ዘር በመንገድ ዳር ወደቀና ተረገጠ መንገደኞችም ረጋገጡት ወፎችም መጥተው በሉት ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ። \ No newline at end of file +\v 4 \v 5 \v 6 4-6 ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡ ጊዜ፣ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው፤ “አንድ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ።እንደ ዘራም አንዳንዱ ዘር በመንገድ ዳር ወደቀና ተረገጠ፣ የሰማይ ወፎችም መጥተው በሉት። ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ፤ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ። \ No newline at end of file