Thu Nov 02 2017 14:55:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 14:55:15 +03:00
parent 3d238c22f5
commit 34ee6d1842
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24-26 የዮሐንስ መልእክተኞች ከሄዱ በኋላ ኢየሱስ ስለ ዮሐንስ ለሕዝቡ እንዲህ ይላቸው ጀመር፣ “ምን ልታዩ ወደ በረሐ ወጣችሁ በነፋስ የሚወዛወዘውን ሸንበቆ ለማየት ነውን? ወይስ የወጣችሁት የሚያማምሩ ልብሶች የለበሱትን ለማየት ነበርን? አስተውሉ፣ የሚያማምሩ ልብሶችን ለብሰው በድሎት የሚኖሩ ሰዎች የሚገኙት በተ መንግሥታት ነው። ልታዩ የወጣችሁት ግን ነቢይ ከሆነ፣ እንግዲያውስ ያያችሁት ነቢይ ብቻ ሳይሆን ከነቢያትም የበለጠውን ነው።
\v 24 \v 25 \v 26 24-26 የዮሐንስ መልእክተኞች ከሄዱ በኋላ ኢየሱስ ስለ ዮሐንስ ለሕዝቡ እንዲህ ይላቸው ጀመር፣ “ምን ልታዩ ወደ በረሐ ወጣችሁ በነፋስ የሚወዛወዘውን ሸንበቆ ለማየት ነውን? ወይስ የወጣችሁት የሚያማምሩ ልብሶች የለበሱትን ለማየት ነውን? እነሆ፣ የሚያማምሩ ልብሶችን ለብሰው በድሎት የሚኖሩ ሰዎች የሚገኙት በአብያተ መንግሥታት ነው። ልታዩ የወጣችሁት ግን ነቢይ ከሆነ፣ እንግዲያውስ ያያችሁት ነቢይ ብቻ ሳይሆን ከነቢያትም የበለጠውን ነው።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 27 \v 28 27 ስለ እርሱ እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፦ ‘አስተውሉ፣ በፊታችሁ መንገድን የሚጠርግ መልእክተኛዬን እልካለሁ’
\v 27 \v 28 27 ስለ እርሱ፣ ‘እነሆ፣ በፊታችሁ መንገድን የሚጠርግ መልእክተኛዬን እልካለሁ’
28 ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከዮሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም፤ ቢሆንም በእግዚአብሔር መንግሥት ከሁሉም የሚያንሰው ይበልጠዋል።

View File

@ -45,6 +45,7 @@
"07-16",
"07-18",
"07-21",
"07-24",
"13-01",
"13-04",
"13-06",