Tue Nov 07 2017 14:49:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:49:23 +03:00
parent 73ae8f743a
commit 34af07f50b
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 ኢየሱስ፣ “የነካኝ ማን ነው?” አለ። ሁሉም አልነካንህም ብለው በተናገሩ ጊዜ፣ ጴጥሮስ፣ “ጌታ ሆይ፣ ሕዝቡ እኮ እየገፋፉህና እያጨናነቁህ ነው” አለው። \v 46 ኢየሱስ ግን፣ “ከእኔ ኅይል እንደ ወጣ ዐውቄለሁና አንድ ሰው ነክቶኛል” አለ።
\v 45 ኢየሱስ፣ “የነካኝ ማን ነው?” አለ። ሁሉም አልነካንህም ብለው በተናገሩ ጊዜ፣ ጴጥሮስ፣ “ጌታ ሆይ፣ ሕዝቡ እኮ እየገፋፉህና እያጨናነቁህ ነው” አለው። \v 46 ኢየሱስ ግን፣ “ከእኔ ኅይል እንደ ወጣ ዐውቄለሁና አንድ ሰው ነክቶኛል” አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 47 ያደረገችውን መደበቅ እንዳልቻለች ባስተዋለች ጊዜ ሴቲቱ እየተንቀጠቀጠች መጣችና በኢየሱስ እግር ር ወድቃ በሰዎች ሁሉ ፊት እርሱን ለምን እንደነካችውና እንዴት ወዲያው እንደተፈወሰች ተናገረች። ከዚያ በኋላ ኢየሱስ ሴቲቱን \v 48 “ልጄ ሆይ እምነትሽ አድኖሻል በሰላም ሂጂ” አላት።
\v 47 ሴቲቱ ያደረገችውን መደበቅ እንዳልቻለች ባስተዋለች ጊዜ ሴቲቱ እየተንቀጠቀጠች መጣችና በኢየሱስ እግር ር ወድቃ በሰዎች ሁሉ ፊት እርሱን ለምን እንደነካችውና እንዴት ወዲያው እንደ ተፈወሰች ተናገረች። ከዚያም ኢየሱስ ሴቲቱን፥ \v 48 “ልጄ ሆይ እምነትሽ አድኖሻል በሰላም ሂጂ” አላት።

View File

@ -75,6 +75,8 @@
"08-38",
"08-40",
"08-43",
"08-45",
"08-47",
"13-01",
"13-04",
"13-06",