Mon Nov 06 2017 16:07:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
11fb90c178
commit
34054146d2
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 19 ከዚያም የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፣ ነገር ግን ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ወደ እርሱ መቅረብ አልቻሉም። \v 20 ስለሆነም፣ ‘እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው እየጠበቁህ ናቸው’ የሚል መልእክት አመጡለት። \v 21 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ፣ “እናቴና ወንድሞቼ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚያደርጉት ናቸው።”
|
||||
\v 19 ከዚያም የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፣ ነገር ግን ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ወደ እርሱ መቅረብ አልቻሉም። \v 20 ስለሆነም፣ ‘እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው እየጠበቁህ ናቸው’ የሚል መልእክት አመጡለት። \v 21 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ፣ “እናቴና ወንድሞቼ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚያደርጉት ናቸው” አላቸው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 22 በዚያ ሰሞን ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ጀልባ ውስጥ ሲገቡ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው። ‘እስቲ ወደ ማዶ ወዳለው የሐይቁ ክፍል እንሂድ’። በዚያን ጊዜ እነሱ መቅዘፍ ጀመር። \v 23 ነገር ግን እየቀዘፉ ሳሉ ኢየሱስ እንቅልፍ ወሰደው። በታላቅ ነፋስ የታጀበ ማዕበል በሐይቁ ላይ ስለተነሣ ጀልባቸው ውስጥ ውሃ መግባት ጀመረ፣ ታላቅ አደጋም በፊታቸው ተደቀነ።
|
||||
\v 22 ከዕለታት አንድ ቀን ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ በጀልባ ሲሳፈሩ ኢየሱስ፣ "የሐይቁ ክፍል እንሂድ’። በዚያን ጊዜ እነሱ መቅዘፍ ጀመር። \v 23 ነገር ግን እየቀዘፉ ሳሉ ኢየሱስ እንቅልፍ ወሰደው። በታላቅ ነፋስ የታጀበ ማዕበል በሐይቁ ላይ ስለተነሣ ጀልባቸው ውስጥ ውሃ መግባት ጀመረ፣ ታላቅ አደጋም በፊታቸው ተደቀነ።
|
Loading…
Reference in New Issue