Mon Nov 06 2017 16:07:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-06 16:07:22 +03:00
parent 11fb90c178
commit 34054146d2
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 ከዚያም የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፣ ነገር ግን ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ወደ እርሱ መቅረብ አልቻሉም። \v 20 ስለሆነም፣ ‘እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው እየጠበቁህ ናቸው’ የሚል መልእክት አመጡለት። \v 21 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ፣ “እናቴና ወንድሞቼ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚያደርጉት ናቸው።
\v 19 ከዚያም የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፣ ነገር ግን ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ወደ እርሱ መቅረብ አልቻሉም። \v 20 ስለሆነም፣ ‘እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው እየጠበቁህ ናቸው’ የሚል መልእክት አመጡለት። \v 21 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ፣ “እናቴና ወንድሞቼ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚያደርጉት ናቸው” አላቸው

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 በዚያ ሰሞን ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ጀልባ ውስጥ ሲገቡ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው። ‘እስቲ ወደ ማዶ ወዳለው የሐይቁ ክፍል እንሂድ’። በዚያን ጊዜ እነሱ መቅዘፍ ጀመር። \v 23 ነገር ግን እየቀዘፉ ሳሉ ኢየሱስ እንቅልፍ ወሰደው። በታላቅ ነፋስ የታጀበ ማዕበል በሐይቁ ላይ ስለተነሣ ጀልባቸው ውስጥ ውሃ መግባት ጀመረ፣ ታላቅ አደጋም በፊታቸው ተደቀነ።
\v 22 ከዕለታት አንድ ቀን ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ በጀልባ ሲሳፈሩ ኢየሱስ፣ "የሐይቁ ክፍል እንሂድ’። በዚያን ጊዜ እነሱ መቅዘፍ ጀመር። \v 23 ነገር ግን እየቀዘፉ ሳሉ ኢየሱስ እንቅልፍ ወሰደው። በታላቅ ነፋስ የታጀበ ማዕበል በሐይቁ ላይ ስለተነሣ ጀልባቸው ውስጥ ውሃ መግባት ጀመረ፣ ታላቅ አደጋም በፊታቸው ተደቀነ።