Thu Dec 07 2017 15:41:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 15:41:14 +03:00
parent 2156e24b50
commit 339bb5ce31
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
04/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 አንድ ቀንም ወዳደገበት ከተማ ወደ ናዝሬት መጣ፡፡ እንደ ልማዱም በሰንበት ቀን ወደ ምኩራብ ገባ፣ የእግዚአብሔርንም ቃል ያነብ ዘንድ ቆመ፡፡ \v 17 የነቢዩ የኢሳይያስ የመጽሐፍ ጥቅልል ተሰጥቶት ስለነበረ፣ ጥቅልሉን ሲከፍተው፣

1
04/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 \v 19 “ለድሆች የምሥራቹን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤ ለምርኮኞች ነፃነትን፣ ለዕውሮች ብርሃናቸው እንደሚመለስላቸው ፣ የተጨቆኑትም መፈታትን እንደሚያገኙ የእግዚአብሔርን የሞገስ ዓመት አውጅ ዘንድ ልኮኛል፡፡” የሚለውን ስፍራ አገኘ፡፡