Tue Oct 24 2017 09:25:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 09:25:42 +03:00
parent 349da26587
commit 27a46e24ff
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 16 \v 1 ደግሞም ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፤ "አንድ ሀብታም ሰው ነበረ፤ እርሱም በንብረቱ ሁሉ ላይ የሾመው አስተዳዳሪ ነበረው። ይህ አስተዳዳሪ ሀብተ ያባክናል ተብሎ ለሀብታሙ ተነገረው። \v 2 ስለዚህ ሀብታሙ ሰው አስተዳዳሪውን ጠርቶ፣ 'ይህ ስለ አንተ የምሰማው ነገር ምንድን ነው? ከዚህ በኋላ ለእኔ አስተዳዳሪ ልትሆን ስለማትችል ንብረቴን አስረክበኝ" አለው።
\c 16 \v 1 ደግሞም ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፤ "አንድ ሀብታም ሰው ነበረ፤ እርሱም በንብረቱ ሁሉ ላይ የሾመው አስተዳዳሪ ነበረው። ይህ አስተዳዳሪ ሀብተ ያባክናል ተብሎ ለሀብታሙ ተነገረው። \v 2 ስለዚህ ሀብታሙ ሰው አስተዳዳሪውን ጠርቶ፣ 'ይህ ስለ አንተ የምሰማው ነገር ምንድን ነው? ከዚህ በኋላ ለእኔ አስተዳዳሪ ልትሆን ስለማትችል ንብረቴን አስረክበኝ' አለው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 ከዚያም አስተዳዳሪው እንዲህ ብሎ አሰበ፦ "እንግዲህ ጌታዬ ከአስተዳዳር ሥራዬ ስለሚያሰናብተኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል? አቅም ስለሌለኝ ከእንግዲህ መሬት በመቆፋር ለመተዳደር አልችልም፤መለመንም ያሳፍረኛል። \v 4 ከአስተዳደነት ሥራዬ ስሰናበት ሰዎች በቤታቸው እንዲቀበሉኝ ካሁኑ ምን እንደማደርግ አውቃለሁ።"
\v 3 አስተዳዳሪው እንዲህ ብሎ አሰበ፤ 'እንግዲህ ጌታዬ ከአስተዳደር ሥራዬ ስለሚያሰናብተኝ፣ ምን ባደርግ ይሻለኛል? ዓቅም ስለሌለኝ፣ ከእንግዲህ መሬት በመቈፈር ለመተዳደር አልችልም፤መለመንም ያሳፍረኛል። \v 4 ከአስተዳደነት ሥራዬ ስሰናበት ሰዎች በቤታቸው እንዲቀበሉኝ ካሁኑ ምን እንደማደርግ አውቃለሁ።"

View File

@ -76,6 +76,7 @@
"15-22",
"15-25",
"15-28",
"15-31"
"15-31",
"16-01"
]
}