Mon Nov 27 2017 14:30:18 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-27 14:30:19 +03:00
parent 31926716be
commit 23c06ef683
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 እግዚአብሔር ግን እንደዚህ አለው፡- አንተ ሞኝ ሰው፣ ዛሬ ማታ ከአንተ ልትወሰድ ነፍስህ ትፈለጋለች፣ ያዘጋጀሃቸው ነገሮች ታዲያ ለማን ይሆናሉ? \v 21 በእግዚአብሔር ዘንድ ባለጠጋ ያልሆነ ለራሱ ግን ሀብትን የሚያከማች ሰው ይህንን ይመስላል፡፡
\v 20 እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለው፤ "አንተ ሞኝ ሰው፣ ዛሬ ማታ ከአንተ ልትወሰድ ነፍስህ ትፈለጋለች፣ ያዘጋጀሃቸው ነገሮች ታዲያ ለማን ይሆናሉ?" \v 21 በእግዚአብሔር ፊት ባለ ጠጋ ያልሆነ ለራሱ ግን ሀብትን የሚያከማች ሰው ይህን ይመስላል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ እንደዚህ አላቸው፡- ‹‹ስለዚህ እኔ እነግራችኋለሁ ምን እንበላለን ብላችሁ ስለ ሕይወታችሁ ወይም ምን እንለብሳለን ብላችሁ ለሰውነታችሁ አትጨነቁ፡፡ \v 23 ምክንያቱም ሕይወት ከምግብ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና፡፡
\v 22 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ እንህ አላቸው፡- ‹‹ስለዚህ እኔ እነግራችኋለሁ ምን እንበላለን ብላችሁ ስለ ሕይወታችሁ ወይም ምን እንለብሳለን ብላችሁ ለሰውነታችሁ አትጨነቁ፡፡ \v 23 ምክንያቱም ሕይወት ከምግብ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና፡፡

View File

@ -155,6 +155,8 @@
"12-08",
"12-11",
"12-13",
"12-16",
"12-20",
"13-01",
"13-04",
"13-06",