Mon Nov 27 2017 14:34:18 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-27 14:34:20 +03:00
parent 4b845d194a
commit 201f2610c2
4 changed files with 6 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 እንዴት እንደሚያድጉ አበቦችን ተመልከቱ፡፡ አይሠሩም ወይም አይፈትሉም። ሆኖም፣ ሰሎሞን እንኳ በዚያ ሁሉ ክብሩ ከእነዚህ እንደ አንዱ እንዳልለበሰ እኔ እነግራችኋለሁ \v 28 ዛሬ ታይቶ ነገ ወደ ቆሻሻ ማከማቻ እንደሚጣለው ሣር በሜዳ ላይ ያለውን እግዚአብሔር እንደዚህ የሚያለብሰው ከሆነ እምነታችሁ ትንሽ የሆነውን እናንተንማ ምን ያህል የበለጠ አያለብሳችሁም?

\v 29 የምትበሉትንና የምትጠጡትን በመፈለግ አትጨነቁ፡፡ \v 30 በዓለም ውስጥ ባሉት አገሮች የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ እነዚህን ይፈልጋሉ፣ እናንተም እነዚህን እንደምትፈልጉ አባታችሁ ያውቃል፡፡
\v 29 የምትበሉትንና የምትጠጡትን በመፈለግ አትጨነቁ \v 30 በዓለም ውስጥ ባሉት አገሮች የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ እነዚህን ይፈልጋሉ፣ እናንተም እነዚህን እንደምትፈልጉ አባታችሁ ያውቃል

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 ነገር ግን የእርሱን መንግሥት ፈልጉ፣ እነዚህም ነገሮች ይጨመሩላችኋል፡፡ \v 32 አንተ ታናሽ መንጋ፣ መንግሥትን ይሰጥህ ዘንድ አባትህ እጅግ ደስ ይለዋልና አትፍራ፡፡
\v 31 ነገር ግን የእርሱን መንግሥት ፈልጉ፣ እነዚህም ነገሮች ይጨመሩላችኋል። \v 32 አንተ ታናሽ መንጋ፣ መንግሥትን ሊሰጥህ አባትህ እጅግ ደስ ይለዋልና አትፍራ።

View File

@ -159,6 +159,9 @@
"12-20",
"12-22",
"12-24",
"12-27",
"12-29",
"12-31",
"13-01",
"13-04",
"13-06",