Wed Nov 22 2017 09:15:45 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-22 09:15:47 +03:00
parent 650602d1ac
commit 200f578191
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 \v 20 18 ሰይጣን ራሱን በራሱ የሚቃረን ከሆነ መንግሥቱ እንዴት ይጸናል? እናንተ ግን እኔን አጋንንትን የሚያወጣው በብዔል ዜቡል ነው ትሉኛላችሁ። 19 እኔ በቡዔል ዜቡል አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ የእናንተ ተከታዮች የሚያወጧቸው በማን ነው? ከዚህም የተነሣ እነርሱ ፈራጆች ይሆኑባችኋል። 20 እኔ ግን በእግዚአብሔር ኃይል አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፣ እንግዲያውስ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናተ መጥቷል።

\v 21 \v 22 \v 23 21 በሚገባ የታጠቀ ጠንካራ ሰው ቤቱን በሚጠብቅበት ጊዜ የቤቱ ንብረት ያለ ስጋት ይሆናል፤ 22 ከእርሱ የበረታ ሰው ሲያሸንፈው ግን ከእርሱ የበረታው ሰው መሣሪያዎን ይቀማዋል፣ የቤቱንም ሀብት ይበዘብዛል። 23 ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፣ ከእኔ ጋርም የማይሰበስብ ይበትናል።
\v 21 \v 22 \v 23 21 በሚገባ የታጠቀ ብርቱ ሰው ቤቱን በሚጠብቅበት ጊዜ የቤቱ ንብረት ያለ ስጋት ይሆናል፤ 22 ከእርሱ የበረታ ሰው ሲያሸንፈው ግን ያ ከእርሱ የበረታው ሰው መሣሪያውን ይቀማዋል፣ የቤቱንም ሀብት ይበዘብዛል። 23 ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፣ ከእኔ ጋርም የማይሰበስብ ይበትናል።

View File

@ -131,6 +131,7 @@
"11-11",
"11-14",
"11-16",
"11-18",
"13-01",
"13-04",
"13-06",