Mon Oct 23 2017 16:00:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 16:00:18 +03:00
parent 9953c3d8f7
commit 1da5cbbb6d
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 ወይም አንድ ንጉሥ ከሌላ ንጉሥ ጋር ሊዋጋ በሚነሣበት ጊዜ ሃያ ሺህ ራዊት አስከትቶ የሚመጣበትን በአሥር ሺህ ራዊት ለመመከት ተቀምጦ የማይመክር ማን አለ? \v 32 መመከት የማይችል ከሆነ የሌለው ሠራዊት ገና ከሩቅ ሳለ መልእክተኛ ልኮ ዕርቅ ይጠይቃል፡፡ \v 33 እንዲሁም ከእናንተ ማንም ያለውን ሁሉ የማይተው ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም፡፡
\v 31 ወይም አንድ ንጉሥ ከሌላ ንጉሥ ጋር ሊዋጋ በሚነሣበት ጊዜ ሃያ ሺህ ራዊት አስከትቶ የሚመጣበትን በአሥር ሺህ ራዊት ለመመከት ተቀምጦ የማይመክር ማን አለ? \v 32 መመከት የማይችል ከሆነ የሌላው ሰራዊት ገና ከሩቅ ሳለ መልእክተኛ ልኮ ዕርቅ ይጠይቃል፡፡ \v 33 እንዲሁም ከእናንተ ማንም ያለውን ሁሉ የማይተው ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 ጨው መልካም ነው፤ ነገር ግን ጨው ጣዕም ካጣ እንዴት ተመልሶ እንደገና የጨውነት ጣዕም ሊሆረው ይችላል? \v 35 ለመሬትም ሆነ ለማዳበሪያነት የማይጠቅም በመሆኑ ወደ ውጪ ይጣላል፡፡ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
\v 34 ጨው መልካም ነው፤ ነገር ግን ጨው ጣዕም ካጣ እንዴት ተመልሶ እንደ ገና የጨውነት ጣዕም ሊኖረው ይችላል? \v 35 ለመሬትም ሆነ ለማዳበሪያነት የማይጠቅም በመሆኑ ወደ ውጪ ይጣላል፡፡ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!"

View File

@ -61,6 +61,8 @@
"14-21",
"14-23",
"14-25",
"14-28"
"14-28",
"14-31",
"14-34"
]
}