From 1ac09e668247f0a5b3d172434a390f71d2d6aa5d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 7 Dec 2017 15:57:14 +0300 Subject: [PATCH] Thu Dec 07 2017 15:57:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 05/01.txt | 2 ++ manifest.json | 1 + 2 files changed, 3 insertions(+) create mode 100644 05/01.txt diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt new file mode 100644 index 0000000..01335f8 --- /dev/null +++ b/05/01.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\c 5 \v 1 ሕዝቡ ከበውት የእግዚአብሔርን ቃል እያዳመጡ ሳሉ፣ ኢየሱስ በጌንሳሬጥ ሐይቅ ዳር +ቆሞ ነበር፡፡ \v 2 ሁለት ጀልባዎች በሐይቁ ጥግ በኩል ሲጎተቱ ተመለከተ፡፡ ዓሣ አጥማጆቹ ከጀልባዎቹ ወርደው መረቦቻቸውን እያጠቡ ነበር፡፡ \v 3 ኢየሱስ የስምዖን ወደ ነበረችው ከጀልባዎቹ ወደ አንዲቱ ገባና ከምድር ጥቂት ፈቀቅ አድርጎ ወደ ውሃ ውስጥ እንዲያስገባት ጠየቀው፡፡ ከዚያ በኋላም በጀልባዋ ውስጥ ተቀምጦ ሕዝቡን ማስተማር ጀመረ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index fe20a7d..d303884 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -123,6 +123,7 @@ "04-38", "04-40", "04-42", + "05-01", "07-01", "07-02", "07-06",