Thu Dec 07 2017 15:57:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 15:57:14 +03:00
parent 7c84b22efc
commit 1ac09e6682
2 changed files with 3 additions and 0 deletions

2
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 5 \v 1 ሕዝቡ ከበውት የእግዚአብሔርን ቃል እያዳመጡ ሳሉ፣ ኢየሱስ በጌንሳሬጥ ሐይቅ ዳር
ቆሞ ነበር፡፡ \v 2 ሁለት ጀልባዎች በሐይቁ ጥግ በኩል ሲጎተቱ ተመለከተ፡፡ ዓሣ አጥማጆቹ ከጀልባዎቹ ወርደው መረቦቻቸውን እያጠቡ ነበር፡፡ \v 3 ኢየሱስ የስምዖን ወደ ነበረችው ከጀልባዎቹ ወደ አንዲቱ ገባና ከምድር ጥቂት ፈቀቅ አድርጎ ወደ ውሃ ውስጥ እንዲያስገባት ጠየቀው፡፡ ከዚያ በኋላም በጀልባዋ ውስጥ ተቀምጦ ሕዝቡን ማስተማር ጀመረ፡፡

View File

@ -123,6 +123,7 @@
"04-38",
"04-40",
"04-42",
"05-01",
"07-01",
"07-02",
"07-06",