Thu Dec 07 2017 16:49:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 16:49:14 +03:00
parent c65ecb620f
commit 17cc362acd
3 changed files with 3 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 20. ኢየሱስ እምነታቸውን ተመልክቶ፣ ኢየሱስ፣ “አንተ ሰው፣ ኃጢአትህ ተሰርዮልሃል፡፡” አሰው፡፡ \v 21 21. ፈሪሳውያንና ጸሐፍት፣ “የስድብ ቃል የሚናገር ይሄ ማን ነው? እግዚአብሔር ብቻ ካልሆነ በስተቀር፣ ኃጢአትን ይቅር ማለት የሚችል ማን ነው?” በማለት መጠየቅ ጀመሩ፡፡
\v 20 ኢየሱስ እምነታቸውን ተመልክቶ፣ “አንተ ሰው፣ ኃጢአትህ ተሰርዮልሃል” አለው፡፡ \v 21 ፈሪሳውያንና ጸሐፍት፣ “የስድብ ቃል የሚናገር ይህ ማን ነው? እግዚአብሔር ብቻ ካልሆነ በስተቀር፣ ኃጢአትን ይቅር ማለት የሚችል ማን ነው?” በማለት መጠየቅ ጀመሩ፡፡

1
05/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 ነገር ግን ኢየሱስ ምን እንዳሰቡ አውቆ፣ “በልባችሁ ይህንን ለምን ትጠይቃላችሁ? \v 23 የትኛውን ማለት ይቀላል፡- ‘ኃጢአትህ ተሰረየችልህ’ ማለት ወይስ ‘ተነሣና ሂድ’ ማለት? \v 24 24. ነገር ግን ለሰው ልጅ በምድር ላይ ኃጢአትን ይቅር ለማለት ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ፣ ለእናንተ፣ ‘ተነሣና ቃሬዛህን ተሸክመህ ወደ ቤትህወ ሂድ’ ብዬ እናገራለሁ፡፡

View File

@ -131,6 +131,7 @@
"05-15",
"05-17",
"05-18",
"05-20",
"07-01",
"07-02",
"07-06",