diff --git a/19/05.txt b/19/05.txt index 50e5fe3..5a27bd0 100644 --- a/19/05.txt +++ b/19/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 ኢየሱስለበት ስፍራ በደረሰ ጊዜ ቀና ብሎ ተመለከተና “ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ ወደ ቤትህ መሄድ እፈልጋለሁና ቶሎ ውረድ” አለው። \v 6 ዘኬዎስም በፍጥነት ወረደና በደስታ በቤቱ ተቀበለው። \v 7 ይህን የተመለከቱት ሰዎች ሁሉ፣ “በኃጢአተኛ ሰው ቤት ገባ” በማለት አጉረመረሙ። \ No newline at end of file +\v 5 ኢየሱስ ወደ ስፍራው በደረሰ ጊዜ፣ ቀና ብሎ ተመለከተና፣ “ዘኬዎስ ሆይ፣ ዛሬ ወደ ቤትህ መሄድ እፈልጋለሁና ቶሎ ውረድ” አለው። \v 6 ስለዚህ ዘኬዎስ በፍጥነት ወርዶ በደስታ በቤቱ ተቀበለው። \v 7 ይህን የተመለከቱት ሰዎች ሁሉ፣ “በኃጢአተኛ ሰው ቤት ገባ” በማለት አጒረመረሙ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index f947a99..de259a6 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -126,6 +126,7 @@ "18-40", "18-42", "19-01", - "19-03" + "19-03", + "19-05" ] } \ No newline at end of file